የነጭ ሽንኩርት ትክክለኛ አጠቃቀም | ነጭ ሽንኩርት ወደ ተአምረኛ መድኃኒትነት የሚቀየርበት ብቸኛው ዘዴ
Автор: Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Загружено: 2026-02-13
Просмотров: 9629
Описание:
#ነጭሽንኩርት #ጤና #ተፈጥሯዊመድኃኒት #የ10ደቂቃህግ #GarlicBenefits #Ethiopia #HealthTips #ጤናማአኗኗር #NaturalRemedy #የደምግፊት
በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦
✅የ10 ደቂቃው ህግ፦ ነጭ ሽንኩርት ተከትፎ ለምን አየር ላይ መቆየት አለበት? አሊሲን (Allicin) ምንድነው?
የማብሰል ስህተቶች፦ ሙቀት የነጭ ሽንኩርትን መድኃኒትነት እንዴት ያጠፋዋል? መቼ መጨመር ይሻላል?
✅የአወሳሰድ ዘዴዎች፦ ያለ ቃጠሎ እና ያለ ሽታ እንዴት መውሰድ ይቻላል? (ለደም ግፊት፣ ለኮሌስትሮል እና ለኢንፌክሽን)
✅ጥንቃቄዎች፦ ነጭ ሽንኩርት ለማን ለማን አይፈቀድም?
ይህ መረጃ የብዙዎችን ጤና ሊቀይር ስለሚችል ለወዳጅ ዘመድዎ Share ማድረጉን አይርሱ። ለተጨማሪ የጤና መረጃዎች ቻናሌን Subscribe ያድርጉ!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: