ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የቲቶ መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የቲቶ መልእክት ለምን ተጻፈ?

Автор: The Bible Effect - Amharic አማርኛ

Загружено: 2023-07-05

Просмотров: 5762

Описание: በዚህ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስተማሪያ ቪድዮ ውስጥ ቲቶን በዐዲስ መልክ ይማሩ። የቲቶ መጽሐፍን ከታሪካዊ ዳራው አንጻር በጥልቀት ለመረዳት ጥረት አድርጉ፤ እንዲሁም መልእክቱን በግል ሕይወታችሁና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናታችሁ ውስጥ ተግባራዊ አድርጉ። የቲቶንና የቀርጤስ ደሴትን ታሪካዊ ሁኔታ ማወቅ ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ በተሻለ መንገድ ለመረዳት ያግዛችኋል፤ እንዲሁም መልእክቱ በእግዚአብሔር ጸጋ ስንደገፍ ራሳችንን በጤናማ አስተምህሮ ላይ መትከል ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ያስተምረናል።
መጽሐፍ ቅዱስን፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ውስጥ የሚያመጣውን ለውጥ በተሻለ መንገድ ለመረዳት እንዲሁም ሥነ ጽሑፋዊ ዐውዱንና ታሪካዊ ዐውዱን ለመረዳት በምናደርገው ጒዞ ዐብራችሁን እንድትጓዙ እንጋብዛችኋለን። መጽሐፍ ቅዱስን በማጥናት ሂደት ውስጥ ይህ እጅግ ጠቃሚው ክፍል ሲሆን መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተሳሰብና ኑሮ እንዲኖረን ያግዘናል። የምናዘጋጃቸው ቪድዮዎች በሁሉም ዕድሜ ላይ ለሚገኙና የተለያየ የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀት ደረጃ ላላቸው ሁሉ የሚጠቅሙ ናቸው።

http://www.thebibleeffect.com
FACEBOOK:   / experiencethebibleeffect  
INSTAGRAM:   / thebibleeffect  

ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎችና መጻሕፍት ለማግኘት http://www.Yeamlak.com ድረ ገጽን ይጎብኙ

0፡00 መግቢያ- በኢየሱስ መለወጥ 0፡33 የጥንታዊቷ ቀርጤስ ባሕል
1፡25 የመጀመሪያዪቱ ቤተ ክርስቲያን በቀርጤስ
2፡38 ጳውሎስ በቀርጤስ
3፡15 ቲቶ ማንነው?
3፡46 ጳውሎስ ለቲቶ የጻፈው ደብዳቤ 5፡00 ተግባራዊነት- እውነተኛ ለውጥ

#ቲቶ #ዐዲስኪዳን #የመጽሐፍቅዱስጥናት

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የቲቶ መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የቲቶ መልእክት ለምን ተጻፈ?

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የፊልሞና መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ / የፊልሞና መልእክት ለምን ተጻፈ?

የፊልሞና መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ / የፊልሞና መልእክት ለምን ተጻፈ?

የ ሐዋሪያው ጳውሎስ መልክት ወደ ቲቶ (ውንድም ሮቤል ጨመዳ ) wendem Robel Chemeda

የ ሐዋሪያው ጳውሎስ መልክት ወደ ቲቶ (ውንድም ሮቤል ጨመዳ ) wendem Robel Chemeda

የአውረው መንፈስ ገብቶብኝ ነበር | እምነት | Abel Abuna | faithline | Aman Shalom | Endalk | Ermias abebe

የአውረው መንፈስ ገብቶብኝ ነበር | እምነት | Abel Abuna | faithline | Aman Shalom | Endalk | Ermias abebe

ሉኡኽ ኣቢ ናብ ኣስመራ ጉድ። ካብ ኤየርፖርት መሊሶሞ። ኣቢ ተጻዊትሉ 15 ዓመት ተፈሪዱ። ዓርቢ 6 የካቲት 2026

ሉኡኽ ኣቢ ናብ ኣስመራ ጉድ። ካብ ኤየርፖርት መሊሶሞ። ኣቢ ተጻዊትሉ 15 ዓመት ተፈሪዱ። ዓርቢ 6 የካቲት 2026

የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob

የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob

የቲቶ መልእክት: ጤናማ ትምህርት ጤናማ ኑሮ //እንዳሻው ነጋሽ// Titus: Healthy Teaching Healthy Conduct// Endashaw Negash

የቲቶ መልእክት: ጤናማ ትምህርት ጤናማ ኑሮ //እንዳሻው ነጋሽ// Titus: Healthy Teaching Healthy Conduct// Endashaw Negash

የዕብራውያን መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የዕብራውያንመልእክት ለምን ተጻፈ?

የዕብራውያን መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የዕብራውያንመልእክት ለምን ተጻፈ?

የፊልጵስዩስ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ

የፊልጵስዩስ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ

የዘላለም ሕይወት#ድነት ይወሰዳል?#ክፍል 1#ወንድም ዳዊት ፋሲል#grace

የዘላለም ሕይወት#ድነት ይወሰዳል?#ክፍል 1#ወንድም ዳዊት ፋሲል#grace

የገላትያ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ

የገላትያ መጽሐፍ ታሪካዊ ዳራ

የኢየሱስ ወንጌል መጻሕፍት ታሪካዊ ዳራ | አይሁድየሚጠብቁት መሲህ ምን ዐይነት ነበር?

የኢየሱስ ወንጌል መጻሕፍት ታሪካዊ ዳራ | አይሁድየሚጠብቁት መሲህ ምን ዐይነት ነበር?

የሉቃስ ወንጌል ታሪካዊ ዳራ | የሉቃስ ወንጌልለምን ተጻፈ?

የሉቃስ ወንጌል ታሪካዊ ዳራ | የሉቃስ ወንጌልለምን ተጻፈ?

የቲቶ መፅሐፍ ዳሰሳ በቄስ ፍቃዱ ገ/ዋህድ

የቲቶ መፅሐፍ ዳሰሳ በቄስ ፍቃዱ ገ/ዋህድ

ዳሰሳ፡- ቲቶ Titus

ዳሰሳ፡- ቲቶ Titus

የ1እና2 ቆሮንቶስ ታሪካዊ ዳራ - ክፍል 1

የ1እና2 ቆሮንቶስ ታሪካዊ ዳራ - ክፍል 1

Brother Eyasu Berhane (Josh) - የሐዋርያው ጳውሎስ መልእክት ወደ ቲቶ part 1 (Titus 1)

Brother Eyasu Berhane (Josh) - የሐዋርያው ጳውሎስ መልእክት ወደ ቲቶ part 1 (Titus 1)

1ኛ ጢሞቴዎስ ክፍል 1 (PART 1)

1ኛ ጢሞቴዎስ ክፍል 1 (PART 1)

🔊 አምላካዊ ሕይወት እንዴት መኖር ይቻላል! | ወደ ቲቶ ሙሉ ትረካ – (FULL Titus - Amharic Audio Bible) #ትረካ

🔊 አምላካዊ ሕይወት እንዴት መኖር ይቻላል! | ወደ ቲቶ ሙሉ ትረካ – (FULL Titus - Amharic Audio Bible) #ትረካ

የያዕቆብ መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የያዕቆብ መልእክት ለምን ተጻፈ

የያዕቆብ መልእክት ታሪካዊ ዳራ | የያዕቆብ መልእክት ለምን ተጻፈ

ПОЛНАЯ История Библии за 30 Минут — Поймите ОКОНЧАТЕЛЬНЫЙ План Бога

ПОЛНАЯ История Библии за 30 Минут — Поймите ОКОНЧАТЕЛЬНЫЙ План Бога

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]