ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ተጠቃሚ ሳይሆን ምርት ሆነናል!

Автор: zare podcast - ዛሬ ፖድካስት

Загружено: 2025-12-13

Просмотров: 523

Описание: እንኳን ወደ ዛሬ ፖድካስት በደህና መጡ !
ይህ ዝግጅት በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ ባለሙያ በሆኑ እና በበርካታ ፕሮጀክቶች ላይ በመሳተፍ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች ይመራል፡፡
ዛሬ ፖድካስት የኢትዮጵያን ማህበራዊ እውነታዎች፤ በየእለት ማህበራዊ ግንኙነቶቻችን መነጽር የሚመለከት የጋራ መድረክ ነው። ትኩረቱ ጤናማ ቤተሰብ፣ ጠንካራ ማህበረሰብ እና ንቁ ዜጋን መገንባት ነው። በዚህ በፍጥነት በሚቀያየር የዓለም ገጽታ ውስጥ፣ በማህበራዊ መስተጋብሮቻችን ላይ በሚታዩ ቅጽበታዊ ለዉጦች እና ትርምሶች መካከል ተቋቁሞ የሚቆይ ጠንካራ፣ የራስ አቋም ያለው፣ ለለዉጥ የሚተጋ እና የሚያድግ ትውልድ ማፍራት ዓላማችን ነው።
እያንዳንዱ የዛሬ ፖድካስት ክፍል በጠቃሚ ማህበራዊ ጉዳዮቻችን ላይ፣ ወቅቱን መስለው በሚመጡብን፣ ማሃበራዊ እሴቶቻችንን በሚያናጉብን እና ቤተሰብን፣ ማሃበረሰብን እያወዛገቡ በሚገኙ ርዕሶች ላይ ትኩረት ያደረጋል፡፡
በማህበረሰባችን ዉስጥ ያሉ የተለያዩ ድምፆችን እና ሃሳቦችን በማበረታታት ፤ ልምዶችን እና ጠቃሚ ትምህርቶችን ወደ ጋራ መድረክ ለውይይት በማምጣት ለጋራ መፍትሄ እንሰራለን፡፡
በዋናነት፣ ዛሬ ፖድካስት፣ ጠንካራ፣ የማይበገር እና ራዕይ ያለው ማህበረሰብ መገንባት ላይ ትኩረቱን ያደርጋል፡፡ ለውጥን በመልካም የሚቀበል፣ ጽኑ እና እሴቱን ለማስቀጠል በአንድነት የሚቆም ማሀበረሰብ በአንድነት እንገነባል።
ዛሬ ፖድካስት - “ዛሬ ላይ ማህበራዊ ችግሮቻችንን በመቃኘት ጠንካራና የማይበገር ማህበረሰብ እንገንባ!”
ያለን ቀን ዛሬ ነዉ፤ ዛሬ ላይ ማህበራዊ ሃላፊነታችንን እንወጣ!!

Welcome to Zare Podcast!
This podcast is led by professionals who are experts in social sciences and have experience participating in various development projects. It serves as a collective platform that explores Ethiopia’s social realities through everyday interactions. We focus on building healthy families, strong communities, and an empowered generation ready to thrive and balance. Our goal is to nurture a strong, self-reliant, transformative, and growing generation that can withstand temporary changes and chaos in our social interactions in this rapidly changing world.
Each episode of Zare’s podcast addresses important social issues, topics that are sometimes seasonal, that challenge our social values, and impact families and communities. We strive for common solutions by encouraging diverse voices and ideas within our community and sharing experiences and valuable lessons in a shared forum for discussion.
At its core, Zare Podcast is about building a society that is strong, adaptable, and visionary, embracing change while staying rooted in values of solidarity, justice, and resilience.
Zare Podcast - “Addressing Today’s Social Issues, Building a Resilient Society!”


Zare is ‘today’ and today is the day we act!


#zarepodcast #zare #podcast

zare podcast - ዛሬ ፖድ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ተጠቃሚ ሳይሆን ምርት ሆነናል!

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ሴትነት እና መሪነት

ሴትነት እና መሪነት

ፊልም ሰራሁ ተሳካልኝ ከዛ በራሴ መመካት ጀመርኩ #ethiopianpodacst #podcast #story#storytime #love

ፊልም ሰራሁ ተሳካልኝ ከዛ በራሴ መመካት ጀመርኩ #ethiopianpodacst #podcast #story#storytime #love

ለመምህር ዳንኤል ይድረስልኝ ፥አምላኬ ይህን ብቻ አሳልፈኝ አልኩት #story #podcast#ethiopianpodacst

ለመምህር ዳንኤል ይድረስልኝ ፥አምላኬ ይህን ብቻ አሳልፈኝ አልኩት #story #podcast#ethiopianpodacst

//የቤተሰብ መገናኘት//

//የቤተሰብ መገናኘት// "ሊሳ የኔ እህት ናት መልካችን ይመሳሰላል..." የማን ቤተሰብ ትሆን?? //ቅዳሜን ከሰዐት//

ሽምግልናውን የሚሸመግል ሽማግሌ የት ሄደ?

ሽምግልናውን የሚሸመግል ሽማግሌ የት ሄደ?

ቤት ያፈራው ከአስራት ሀይሌ ባለቤት ጋር //እሁድን 1 ላይ//

ቤት ያፈራው ከአስራት ሀይሌ ባለቤት ጋር //እሁድን 1 ላይ//

አዲስ አበባ ንፁሕ እየሆነች ነው . . . ስምህ ይረብሻል! Minale Yaregal || አያገባኝም || Standup Comedy

አዲስ አበባ ንፁሕ እየሆነች ነው . . . ስምህ ይረብሻል! Minale Yaregal || አያገባኝም || Standup Comedy

//የሻይ ሰዐት//

//የሻይ ሰዐት// "ምንም ነገር ከሰው በታች ነው..." ዶ/ር አብይ ታደሰ //በቅዳሜን ከሰዓት//

Путин объявил о победе / Конец спецоперации / Судьба оккупированных земель / Итоги 2025

Путин объявил о победе / Конец спецоперации / Судьба оккупированных земель / Итоги 2025

የዕድሜ ባለፀጋ መሆንህ ጠቀመህ | ኮሜድያን ደረጀ ሀይሌ | ከመኮንን ላእከ | ፈታ በዓባይ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የዕድሜ ባለፀጋ መሆንህ ጠቀመህ | ኮሜድያን ደረጀ ሀይሌ | ከመኮንን ላእከ | ፈታ በዓባይ | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

የ14 ዓመቱ ተዓምረኛ ሳይንቲስት || 1,000,00 ዶላር የሚያሸልም የሂሳብ እንቆቅልሽ የፈታ||ከEnstain የሚበልጥ IQ ያለው||ታዳጊ ዮሃንስ||Ep.147

የ14 ዓመቱ ተዓምረኛ ሳይንቲስት || 1,000,00 ዶላር የሚያሸልም የሂሳብ እንቆቅልሽ የፈታ||ከEnstain የሚበልጥ IQ ያለው||ታዳጊ ዮሃንስ||Ep.147

ሞገስ (Favor) ለምን ይጠቅማል? እንዴትስ ይገኛል? | ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

ሞገስ (Favor) ለምን ይጠቅማል? እንዴትስ ይገኛል? | ዶ/ር ወዳጄነህ | ጵንኤል ተስፋዬ | የእውቀት አልማዞች | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

ሴት ለምን አጭር ቀሚስ ትለብሳለች???👗

ሴት ለምን አጭር ቀሚስ ትለብሳለች???👗

ጤናችን አደጋ ላይ ነው!  የተዘነጋዉ የጤና ጉዳይ!

ጤናችን አደጋ ላይ ነው! የተዘነጋዉ የጤና ጉዳይ!

//ደራሲ ሀብታሙ አለባቸዉ//

//ደራሲ ሀብታሙ አለባቸዉ//"ነገም ብትመጡ በደስታ እቀበላለሁ! ይቅርታ የሚያስጠይቅ ነገር አልገጠመኝም!!" //እሁድን በኢቢኤስ//

ሳፋሪ ኮምንም እንደ ለማና ገዱ ፤ የፕሬዚዳንቱ የአዲስ አበባ ጉዞ ምክንያቶች|ETHIO FORUM

ሳፋሪ ኮምንም እንደ ለማና ገዱ ፤ የፕሬዚዳንቱ የአዲስ አበባ ጉዞ ምክንያቶች|ETHIO FORUM

መልክተኛው ብዙ ነገር አግዞኛል|ባምሌ|ወቸው GOOD|

መልክተኛው ብዙ ነገር አግዞኛል|ባምሌ|ወቸው GOOD|

ፀገም ስብእና /Narcissistic personality

ፀገም ስብእና /Narcissistic personality

ቅጥ ያጣው ሽምግልናችን ከየት ወዴት

ቅጥ ያጣው ሽምግልናችን ከየት ወዴት

ስለ ጥበብ - ለአላማ ራስን መግዛት ከሎዛ ጋር - ክፍል 2 | Sele Tibeb with Loza Abera Part 2

ስለ ጥበብ - ለአላማ ራስን መግዛት ከሎዛ ጋር - ክፍል 2 | Sele Tibeb with Loza Abera Part 2

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]