አለው ዛሬም ምህረትህ በዝቶልኝ Apostolic song | Apostolic church of Ethiopia | Apostolic mezmur
Автор: Apostolic Songs With Layrics 🎵
Загружено: 2022-08-01
Просмотров: 8231
Описание:
ዘማሪ ብሩክ ሳሙኤል
Apostolic church of Ethiopia
Layric:
አለው ዛሬም ምህረትህ በዝቶልኝ
ፍቅርህ በዝቶ ይቅርታህ አይሎልኝ
ቸርነትህ ርህራሄ ገኖልኝ
ስንቱን አለፍኩ ስንቱን ይቅር አልከኝ
በምህረትህ እየሱስ ሆይ አሰብከኝ /2
ምህረት በዝቶልኝ
ጥበቃህ ገኖልኝ
ቸርነትህ በዝቶልኝ
ዛሬም አለሁ በቤትህ
ስላረክልኝ ባወራው እጅግ በዛ
ከመጠን በላይ ከቁጥር ሁሉ በዛ
ልጅህ ብባል ፍጹም ባይገባኝም
በቸርነትህ እየሱስ ተቤዠኝ /2
ምህረትህ...
እለት እለት ሁሌ በየማለዳ
እየበዛልኝ ያንተ ምህረት ጥበቃህ
የማትለይ ለልጅህ የምትራራ
አየው ዛሬም ለእኔ ስትራራ /2
አለው ዛሬም...
ምህረትህ...
ከሀጢአተኞች ሆኜ ሳለው አንደኛ
የሚያሳዝንህ ሳለሁኝ በደለኛ
የሚያስደንቅ ምህረትህ እየበዛ
አለው ዛሬም ምህረትህ እየረዳኝ /2
ምህረትህ...
ስንቱን አለፍኩ ስንቱን አሳለፍከኝ
ስትደግፈኝ ለዛሬ አደረስከኝ
እያባበልከኝ እየሱስ ሆይ አልጣልከኝ
እኔ ማነኝ ምህረትህ የበዛልኝ /2
አለው ዛሬም...
ምህረትህ...
#Apostolicsongs #Apostolicchurchofethiopia #Apostolicmezmur
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: