EP 13: ማንቸስተር│የሀበሾች ኑሮ፣ የእግር ኳስ ባህል፣ የጎዳና ተዳዳሪዎች ኑሮ!│
Автор: Maraki Planet
Загружено: 2025-03-18
Просмотров: 39607
Описание:
አሜሪካ 🇺🇸 ውስጥ የምትኖሩ ወይም ወደ አሜሪካ ለመሄድ ያሰባቹ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የተለያዩ የኢሚግሬሽን እና ህጋዊ ሰነዶችን (የአማርኛ፣ ትግርኛ እና ኦሮሚኛ) ለማስተርጎም፣ ሰርቲፋይ እና ኖታራይዝ ለማድረግ የሚረዳቹ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና የረጅም አመታት ልምድ ያለው፣ Idiomatic US እንድትጠቀሙ ሊንክ ከስር አስቀምጥላችዋለሁ፡
Idiomatic US:
ዌብሳይት፡ https://www.idiomatictranslations.com/
የGoogle Review ለማየት፡ https://g.co/kgs/fBXGmGd
ትርጉም ለማሰራት፡ https://idiomaticaffiliates.com/order...
............
በዛሬው የውብ ከተሞች ኤፒሶዳችን ወደ እንግሊዟ ማንቸስተር ተጉዘን፣ አስደናቂው የእንግሊዞች የእግር ኳስ ባህልን፣ አለም ሁሉ እንደ ሰፈሩ የሸመደዳቸው Old Trafford እና Etihad ስቴድየሞችን፣ በማንቸስተር ውስጥ ታዋቂ የሆኑት የሀበሻ ሬስቶራንቶችን፣ ሚድያዎች የማያሳዩን የከተማዋ ሌላኛው ገጽታ የሆነው ቤት አልባነት ወይም Homelessnessን ጨምሮ በከተማዋ በአጠቃላይ ኑሮ ምን እንደሚመስል እና መታየት ያለባቸው ታዋቂ ቦታዎችን እናስጎበኛቹዋለን፣ ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን!
#ethiopia #africa #documentary #amharicdocumentary #ceochronicles #ethiopianmusic #ethiopiannews
.......
Explore Manchester, the vibrant heart of northern England! 🇬🇧 From its rich industrial history to its world-famous football culture, discover the iconic landmarks, stunning architecture, and hidden gems of this dynamic city. Don't miss out on the best spots to visit in Manchester! ✈️🏙️
📌 Watch now and experience the magic of Manchester!
🔔 Subscribe for more travel videos!
....................................
Follow us on TikTok:
/ marakiplanet
For collaboration and business inquiries:
[email protected]
https://t.me/Mihret_Ab_14
Support Maraki Planet:
https://www.buymeacoffee.com/mihretab
🍿 WATCH NEXT:
► የለንደን የሀበሾች ኑሮ፦ • EP 12፡ ለንደን│London: አውሮፓ ውስጥ ኢትዮጵያውያን እና ኤ...
► እንግሊዝ ሙሉ ቪድዮ፡ • EP 59: እንግሊዝ│England │ዘመናዊውን አለም ቀጥቅጠው የሰሩ...
► • አለምን ይወቁ EP 34: The Gambia│ጋምቢያ
► • አለምን ይወቁ EP 35: USA-California│አሜሪካ-ካሊፎርኒያ
****************************
All materials in this video are used for educational purposes under fair use. No copyright infringement is intended. If you are the copyright owner and have concerns about the use of your material, please contact me via email on the 'About' page of my channel.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: