✅86 ካሬ G+2 ፋውንዴሽን – ዋጋ እና የማቴርያሎች ዝርዝር🛑የባለቤቱ ሚና ምንድነው?
Автор: YG's CBD
Загружено: 2025-10-10
Просмотров: 20413
Описание:
የህንፃዎን ጥንካሬ እና ደህንነት ከሚወስኑት ጉዳዮች ውስጥ የመሰረት ወይም የፋውንዴሽን ስራ አንዱ መሆኑ አያጠያይቅም ፡፡ ይህ ቀላል የማይባል ወጪ ያለው የህንፃው አካል ከመሬት በታች የሚገኝ ከመሆኑ አኳያ ወደፊት ችግር ቢገኘበት እንኳን ለማስተካከል እጅግ አዳጋች ነው፡፡ በዚህ የ G+2 ቪዲዮ የመሰረት ግንባታን ከ ሀ እስከ ፐ እናያለን፡፡ ከቅድመ ዝግጅት ጀምሮ እስከ ግራውንድ ፍሎር አርማታ ያሉት ስራዎች ምን ምን ናቸው? በምን ያህል ግዜ ያልቃሉ? የሚያስፈልጉት ማቴርያሎች ዝርዝርስ? በ2018 ዋጋ ምን ያህል ብር ይፈጃሉ?
ሙሉ ቪዲዮውን ቢመለከቱ ለቤት አሰሪዎች ወይም ተወካዮች የሚሆኑ መሠረታዊ ግንባታ ነክ እውቀቶችን ስለሚያገኙ ስራውን ሙሉ በሙሉ ለባለሞያ ትተው ተመልካች ሳይሆኑ የራስዎን ተሳትፎ ማድረግ ይችላሉ ፡፡
Building a strong house starts with a solid foundation. 🏗️ In this video, we break down the full process of constructing a G+2 house foundation — from preparation, materials, and timeline to cost estimates and simple calculations like cement needed for footings. Perfect for homeowners who want to understand and follow their project step by step.
👉 Watch both parts for practical knowledge that saves time, money, and ensures quality construction!
#Construction #Foundation #HouseBuilding #CivilEngineering #Ethiopia #BuildingTips
#የቤትግንባታ #ግንባታመፍትሄ #ኢትዮጵያግንባታ #ConstructionMistakes #BuildingSolutions #DiasporaHousing #Construction #Foundation #HouseBuilding #CivilEngineering #Ethiopia #BuildingTips#2merkato Construction #JijiEthiopia, #constructioninethiopia # NuroBesheger, #5GTube, #ConstructionTendersEthiopia, #ConstructionMaterialCostEthiopia, #MixedUseBuilding,#CondominiumEthiopia, #ቆሮቆርብሎኬትቤት, #ሰርቪስቤት,፣ #ቪላቤት, #ዘመናዊቤት, #G+1, #G+2, #G+3, #G+4, #የንግድ ሱቅ,#RealEstateEthiopia
በዚህ የቴሌግራም አድራሻ የፅሁፍ ወይም የድምፅ መልእክት ያስቀምጡልን https://t.me/CBDReg
በዚህ ኢሜይል ይፃፉልን [email protected] YGsCBD
ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ https://t.me/YGsCBD
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: