የህፃናት የደም ካንሰር (pediatric Leukemia) //New Life//
Автор: ebstv worldwide
Загружено: 2026-03-12
Просмотров: 465
Описание:
There are two main types of childhood blood cancer, the first is ‘Acute Lymphoblastic Leukemia’, and the second is ‘Acute Myeloid Leukemia’, a blood cancer that occurs in children. These two types of cancer arise from white blood cells; the first arises from a white blood cell called a “lymphocyte” and the second arises from a white blood cell called a “myelogenous” cell. The program also discussed this issue in detail.
የህጻናት የተለያዩ የደም ካንሰር አይነቶች ሲኖሩ በዋናነት የሚታወቁት ሁለት ናቸው ፣ የመጀመሪያው ‘አኪውት ሊምፎብላስቲክ ሉኪሚያ’ ሲሆን ፣ ሁለተኛው ደግሞ በህፃናት ላይ የሚከሰት የደም ካንሰር ‘አኪውት ማይሎጂነስ ሉኪሚያ’ ይባላል። እነዚህ ሁለት የካንሰር አይነቶች የሚነሱት ከነጭ የደም ህዋሳት ሲሆን ፤ የመጀመሪያው የሚነሳው "ሊንፎሳይት" ከሚባለው ነጭ የደም ህዋስ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ "ማይሎጅ" ከሚባለው ነጭ የደም ህዋስ ይነሳል። ፕሮግራሙም በዚህ ጉዳይ ላይ ሰፋ ያለ ቆይታ ተደርጎበታል ።
New Life is a compelling television program dedicated to exploring a diverse array of health issues,
with a particular focus on medical conditions. Through insightful discussions and expert analysis,
we bring public awareness to medical and patient concerns, along with various other health topics.
Join us for informative content delivered by professionals, shaping a better understanding of health
and well-being.
አዲስ ሕይወት ሰፋ ያሉ የጤና ጉዳዮችን የሚዳስስ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ሲሆን በሕክምና ሁኔታ ላይ ትኩረቱን አድረጎ የህክምና እና የታካሚዎች ስጋት እንዲሁም ሌሎች የጤና ጉዳዮችን ከሰፊ የባለሙያ ማብራሪያ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ መሚሰጥ መልኩ ያቀርባል።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#new_life
Follow us on:
tiktok: https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: https://bit.ly/2s439TS
Telegram: https://t.me/ebstvworldwide
Website: https://ebstv.tv.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: