ለወጣቶች!
Автор: Sena Tadesse
Загружено: 2021-04-14
Просмотров: 641
Описание:
ሁሉም ነገር በአርጭር ጊዜ ውስጥ እየተለዋወጠ ባለበት በዚህ ዘመን ፤ እራስን መለወጥም አስፈላጊና መሠረታዊ ነገር ነው፡፡ ሁሉም ነገር ከግለሰብ ይጀምራል ፤ ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው እራሱን ማዳመጥ፤ እራሱን ማሳደግ፤ እራሱን ማወቅ፤ እራሱን መውደድ፤ እራሱን ማክበር ፤ የራሱን ሰላም መጠበቅና የመሳሰሉትን ነገሮችን ማድረግ ልምድ ሊያደርግ ይገባል፡፡
እኔ በበኩሌ ለውጥን አጥብቄ እሻለሁ፤ ስለዚህ ሀሳባችሁን በማጋራት አስተያየታችሁን በመስጠት ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ብንሆን ደስ ይለኛል፡፡
አመሰግናለሁ!
#striveforchange #selfempowerment
#selfdevelopment
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: