ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

🔴 ሰበር፦ ከባድ የአየር ጥቃት ተፈጸመ | የኮረም ህዝብ መሰደድ ጀመረ | ህዉሀት የቀበረዉን መሳሪያ አወጣ | የኢራን የመጨረሻዉ ውሳኔ

Автор: Amhara Vision - አማራ ቪዠን

Загружено: 2026-02-22

Просмотров: 23783

Описание: በዛሬው የዕለቱ መረጃዎቻችን በሀገር ውስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰቱ አበይት ወታደራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ይዘን ቀርበናል።

በቪዲዮው የተካተቱ ዋና ዋና ጉዳዮች፦

የሰሜን ኢትዮጵያ ስጋት፦ በኮረም የታየው የህዝብ መፈናቀል እና የባንኮች የገንዘብ እጥረት። በአፅቢ የተቆፈሩ የጦር መሣሪያዎችና የፌደራል መንግስትና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አዲስ ፍጥጫ።

የዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የሰላም ጥሪ፦ "እውነተኛ ጀግኖች ሰላምን ይመርጣሉ" - በኢትዮጵያ ላይ እያንዣበበ ስላለው የጦርነት ደመና የቀረበ ልብ የሚነካ መልዕክት።

የመካከለኛው ምስራቅ ረመጥ፦ ኢራን ወደ ወታደራዊ እርምጃ ለመግባት መወሰኗ እና አሜሪካ አያቶላህ አሊ ኻሜኒን ኢላማ ያደረገ የጥቃት እቅድ ማዘጋጀቷ።

የፓኪስታንና አፍጋኒስታን ግጭት፦ የፓኪስታን አየር ኃይል በአፍጋኒስታን ላይ የፈጸመው መጠነ ሰፊ የአየር ድብደባና የቀጠናው ስጋት።

ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

_______________________________________________________________
👉 ማሳሰቢያ (Disclaimer): በዚህ ቪዲዮ ላይ የቀረቡት መረጃዎች ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የዜና ምንጮች፣ ከወታደራዊ ተንታኞች እና ከጂኦ-ፖለቲካዊ ዘገባዎች የተገኙ ወቅታዊ መረጃዎች ናቸው። ቻናላችን መረጃዎችን የማሰባሰብ እና ለተመልካች በትንታኔ መልክ የማቅረብ ስራን ይሰራል እንጂ የጦርነት ቀስቃሽ ወይም የጥላቻ ንግግርን አያበረታታም። (Disclaimer: Information sourced from global news outlets for analytical and reporting purposes only.)
Content Originality & Creative Process: This video features original news commentary and analysis by Amhara Vision.
Voiceover: All audio and narration are recorded by me, Abel Kebede, in my own original human voice. No AI or automated speech-to-text tools are used.
Editing: This content has been uniquely edited and synthesized by me to provide a transformative and educational experience for the audience.
Purpose: This video is intended to provide original news reporting, analysis, and commentary.
Copyright Disclaimer: This video is created for informational and educational purposes. Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, and news reporting
__________________________________________________________________
#Ethiopia #Tigray #News #Iran #USA #Pakistan #BreakingNews #Peace #GlobalConflict #AmharicNews

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
🔴 ሰበር፦ ከባድ የአየር ጥቃት ተፈጸመ | የኮረም ህዝብ መሰደድ ጀመረ | ህዉሀት  የቀበረዉን መሳሪያ አወጣ | የኢራን የመጨረሻዉ ውሳኔ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Thời sự quốc tế 25/2: Điều khủng khiếp chiến đấu cơ Mỹ hạ cánh; Tên lửa Iran khai hỏa

Thời sự quốc tế 25/2: Điều khủng khiếp chiến đấu cơ Mỹ hạ cánh; Tên lửa Iran khai hỏa

Alemneh wasse I ከምድር ይሁን ከማርስ ያልታወቀ!!!

Alemneh wasse I ከምድር ይሁን ከማርስ ያልታወቀ!!!

Magazyn Anity Gargas: Co pan ukrywa, panie Czarzasty?

Magazyn Anity Gargas: Co pan ukrywa, panie Czarzasty?

Putin đưa “bộ não chiến tranh” tới Iran, Trump bị cảnh báo trực diện: NATO sốc, Trung Đông rực lửa

Putin đưa “bộ não chiến tranh” tới Iran, Trump bị cảnh báo trực diện: NATO sốc, Trung Đông rực lửa

Что наука скрывала 70 лет? Найден «выключатель» в ДНК человека

Что наука скрывала 70 лет? Найден «выключатель» в ДНК человека

67 Pani ładna

67 Pani ładna

ATV Asena:   መጠንቀቕታ ኤርትራን ትግራይን ንኣቢይ ኣሕመድ

ATV Asena: መጠንቀቕታ ኤርትራን ትግራይን ንኣቢይ ኣሕመድ

ሰበር የካቲት 17/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያና ኤርትራ ድርድር መጀመሩ ተሰማ |ታስረው የተፈቱ እስረኞች ዳግም ሊታፈሱ ነው |የከተማ ተዋጊ ኮማንዶ ምደባ ተሰጠ

ሰበር የካቲት 17/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያና ኤርትራ ድርድር መጀመሩ ተሰማ |ታስረው የተፈቱ እስረኞች ዳግም ሊታፈሱ ነው |የከተማ ተዋጊ ኮማንዶ ምደባ ተሰጠ

እንደሰው አለማሰብ ችግር ውስጥ ያስገባል!! በፖ/ር ቸሪ የቀረበ መልእክት

እንደሰው አለማሰብ ችግር ውስጥ ያስገባል!! በፖ/ር ቸሪ የቀረበ መልእክት

Điểm nóng thế giới 25/2: Nga bắn nổ HIMARS, Su-57 xuất kích rầm rộ, hàng nghìn lính NATO tử trận?

Điểm nóng thế giới 25/2: Nga bắn nổ HIMARS, Su-57 xuất kích rầm rộ, hàng nghìn lính NATO tử trận?

የዕለቱ መረጃ - በኢራን እና አሜሪካ መካከል ያለው ከፍተኛ ፍጥጫ | የትራምፕ ትዕዛዝ እና የቻይና ጣልቃ ገብነት

የዕለቱ መረጃ - በኢራን እና አሜሪካ መካከል ያለው ከፍተኛ ፍጥጫ | የትራምፕ ትዕዛዝ እና የቻይና ጣልቃ ገብነት

«ВЫ ВЕРНЕТЕ ВСЁ ДО КОПЕЙКИ!» — УКРАЛИ 11 МИЛЛИАРДОВ У СТАРИКОВ!

«ВЫ ВЕРНЕТЕ ВСЁ ДО КОПЕЙКИ!» — УКРАЛИ 11 МИЛЛИАРДОВ У СТАРИКОВ!

ደፋሯ ሚስጥረ ምን ገጠማት? |

ደፋሯ ሚስጥረ ምን ገጠማት? | "ብልጽግና ወድቋል" | EthiopiaNews February 24, 2026

#ethiopia 🔴 የአፍሪካ መሪዎችን ያስደመሙት…| የጠቅላዩ ተንቀሳቃሽ ምሽጎች! |@Meshualekia - መሿለኪያ

#ethiopia 🔴 የአፍሪካ መሪዎችን ያስደመሙት…| የጠቅላዩ ተንቀሳቃሽ ምሽጎች! |@Meshualekia - መሿለኪያ

🔴ሰበር ዜና - አየር ማረፊያው በታጣቂዎች ተያዘ! | ጠቅላዩ

🔴ሰበር ዜና - አየር ማረፊያው በታጣቂዎች ተያዘ! | ጠቅላዩ "ምጽዋ" ላይ ወሰኑ? | ሩሲያ እና ቻይና ወደ ቴህራን ገቡ!

ГЕРМАНИЯ ТЕРЯЕТ СЕВЕРНОЕ МОРЕ! Приказ Путина лишил Мерца контроля над портами

ГЕРМАНИЯ ТЕРЯЕТ СЕВЕРНОЕ МОРЕ! Приказ Путина лишил Мерца контроля над портами

Tin tức thời sự quốc tế mới nhất ngày: 24/2/2026 | Tin Nóng Thế Giới 24h qua

Tin tức thời sự quốc tế mới nhất ngày: 24/2/2026 | Tin Nóng Thế Giới 24h qua

የዕለቱ አበይት ዜናዎች፡ በጠለምትና አካባቢው ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ እና በአሜሪካ የተከሰተው የበረዶ ማዕበል

የዕለቱ አበይት ዜናዎች፡ በጠለምትና አካባቢው ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ እና በአሜሪካ የተከሰተው የበረዶ ማዕበል

የዕለቱ ሰበር መረጃዎች፦ የአየር ኃይሉ አዲስ እንቅስቃሴ | የአሜሪካና የሩሲያ የባህር ኃይል ፍጥጫ | የኤሎን መስክ ወቅታዊ ጉዳይ

የዕለቱ ሰበር መረጃዎች፦ የአየር ኃይሉ አዲስ እንቅስቃሴ | የአሜሪካና የሩሲያ የባህር ኃይል ፍጥጫ | የኤሎን መስክ ወቅታዊ ጉዳይ

Операция Молдова: Почему этот сценарий начали обсуждать в России - Аналитический обзор

Операция Молдова: Почему этот сценарий начали обсуждать в России - Аналитический обзор

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]