ሰበር ፟ጉድ ተሰማ! የጆን ዳንኤልና የአዶናይ ውዝግብ ማስተር አብነት ጉድ አወጣ | ማስጠንቀቂያው
Автор: NEWS PRIME 50k Viwes
Загружено: 2026-02-07
Просмотров: 185
Описание:
"ሰበርዜና" "News"
"ማስተር አብነት አሁን ያለበት ሁኔታ "የአዶናይ አካውንት ምን ሆነ?
ጆን ዳንኤል ቲክቶክ (Jon Daniel TikTok)
በዛሬው ቪዲዮ በቲክቶክ መንደር ትልቅ መነጋገሪያ የሆነውን የአዶናይ እና የጆን ዳንኤልን ፍጥጫ፣ ማስተር አብነት ከህክምና ተመልሶ የሰጠውን አስደንጋጭ መግለጫ እና በክብደት መቀነሻ መርፌዎች እየመጣ ያለውን የአይን ስትሮክ አደጋ በዝርዝር ይዘን ቀርበናል። በAI የተቀነባበሩ ፎቶዎች እና የማህበራዊ ሚዲያ ሴራዎች በዝርዝር ተዳስሰዋል።" like share subscribe
#TikTokEthiopia #Adonay #JonDaniel #MasterAbnet #breakingnews
ማሳሰቢያ፦ በዚህ ቪዲዮ ላይ የቀረቡት መረጃዎች ለትምህርት እና ለወቅታዊ መረጃ አገልግሎት ብቻ የታለሙ ናቸው። በተለይ ከጤና ጋር በተያያዘ የቀረቡት ነጥቦች ። ማንኛውንም አይነት ህክምና ከመጀመራችሁ በፊት ሃኪም ማማከር እንዳለባችሁ እናሳስባለን። በተጨማሪም በግለሰቦች መካከል ስላለው ውዝግብ የቀረበው መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚገኙትን እውነታዎች መነሻ ያደረገ ነው።
እንኳን ወድ ኒውስ ፕራይም የዩቲዩብ ቻናሌ በደህና መጡ" በዚህ ዩቲዩብ ቻናል ላይ የኢትዮጵያ እና የዓለም ዜና፣ ወቅታዊ መረጃ፣ ትኩስ ዜና እና አስተማማኝ ሰበር መረጃ በየቀኑ ይቀርባሉ። ለፈጣን እና ታማኝ መረጃዎች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።"
Welcome to the News Prime YouTube channel. "Stay updated with the latest Amharic News, Breaking News Ethiopia, World News, and Current Affairs. Subscribe for daily updates on Ethiopian News and global events."
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: