EP 14: ቶሮንቶ│በካናዳ የስራ ዕድል፣ የአለም ስደተኞች የሚወዷት ሀገር!│
Автор: Maraki Planet
Загружено: 2025-04-26
Просмотров: 38558
Описание:
አሜሪካ ወይም ካናዳ ውስጥ የምትኖሩ ወይም ወደ እነዚህ ሀገሮች ለመሄድ ያሰባቹ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን የተለያዩ የኢሚግሬሽን እና ህጋዊ ሰነዶችን (የአማርኛ፣ ትግርኛ እና ኦሮሚኛ) ለማስተርጎም፣ ሰርቲፋይ እና ኖታራይዝ ለማድረግ የሚረድዋቹ፣ ከብዙ ስደተኞች ጋር የሰሩ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ እና የረጅም አመታት ልምድ ያላቸው፣ በሁለቱም ሀገሮች ማለትም በአሜሪካ እና ካናዳ ውስጥ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው Idiomatic US እና Idiomatic Canada ን እንድትጠቀሙ፣ በቀላሉ በዌብሳይታቸው ውስጥ ገብታቹ ትርጉም ለማሰራት አድራሻቸውን እና ሊንኮቻቸውን ከስር አስቀምጥላችዋለሁ፡
Idiomatic US:
ዌብሳይት፡ https://www.idiomatictranslations.com/
የGoogle Review ለማየት፡ https://g.co/kgs/fBXGmGd
ትርጉም ለማሰራት፡ https://idiomaticaffiliates.com/order...
Idiomatic Canada:
ዌብሳይት፡ https://www.idiomaticcanada.com/
የGoogle Review ለማየት፡ https://g.co/kgs/stNUiBH
ትርጉም ለማሰራት፡ https://canadiantranslators.com/en/or...
......
በዛሬው የውብ ከተሞች ኤፒሶዳችን ወደ እዚች ውብ ከተማ ተጉዘን፣ በአጠቃላይ የስደተኞች ኑሮ በተለይም ደግሞ የኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ኑሮ ምን ይመስላል? የስራ ዕድል እና ክፍያውስ፣ ካናዳ ውስጥ የኑሮ ውድነቱ ምን ያህል ነው? ለመሆኑ ቶሮንቶ ውስጥ የጀበና ቡና ስንት ይሸጣል? ተወዳጇ ሽሮ ወጥስ? እያልን፣ ከተማዋ ውስጥም መታየት ያለባቸው ታዋቂ ቦታዎችንም እናስጎበኛቹዋለን፣ እናንተም ሰብስክራይብ እና ላይክ በማድረግ ፓስፓርታችሁን አሳድሱ፣ ቲኬታችሁንም አዘጋጁ እና አብረን እንብረር።
#ethiopia #africa #documentary #amharicdocumentary #ethiopianmusic #ethiopiannews #jahnny #maraki #ceochronicles #alemnehwasse #ceochronicles
.....
Content Credit Goes to:
@orotta1 (Follow for more Ethiopian and Eritrean Community videos in Canada)
Watch the full Toronto Little Ethiopia Video here:
• Little Eritrea and Ethiopia at Danforth A...
....
አስመራ ፃዕዳ│በዚች ከተማ ጊዜው በ1950ዎቹ ላይ ቆሟል!
አስገራሚው የአሜሪካ ሀያልነት ጉዞ እና የሐበሾች ኑሮ በአሜሪካ Diva Tube
ካናዳ፡ የአለም ስደተኞች የሚወዷት ሀገር Ceo Chronicles
............
Follow us on TikTok:
/ marakiplanet
For collaboration and business inquiries:
[email protected]
https://t.me/Mihret_Ab_14
Support Maraki Planet:
https://www.buymeacoffee.com/mihretab
🍿 WATCH NEXT:
► • አለምን ይወቁ EP 50: ብሩናይ│Brunei
► • አለምን ይወቁ EP 34: The Gambia│ጋምቢያ
► • አለምን ይወቁ EP 35: USA-California│አሜሪካ-ካሊፎርኒያ
****************************
All materials in this video are used for educational purposes under fair use. No copyright infringement is intended. If you are the copyright owner and have concerns about the use of your material, please contact me via email on the 'About' page of my channel.
ያልተወራላት የአለማችን ውብ ሀገር || ጉዞ ወደ ሮማኒያ 🇷🇴
ሆስተሷ ለነጭ ተሳፋሪ ብላ ፕሬዝዳንቱን ከወንበርህ ተነስ አለችው | ያላሰበችው ገጠማት | Ibrahim Traoré | ግልጽ ዘረኝነት | ዘይገርም
ለማየት እንኳን የከበደን የሰው ልጅ የሚኖርባቸው አስፈሪ ቦታዎች
Alemneh Wasse አዋዜ ሰበር!!#በኩርስክ የመጨረሻው የዩክሬን ሰራዊት ጦር ይዞታ ፀዳ!ሞስኮ ጮቤ ረገጠች!!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: