የየተተኪ ምርት ( ሠብል መውቂያ ማሽን ) አምራቾች ፈተና
Автор: Elias General Engineering
Загружено: 2025-12-28
Просмотров: 223
Описание:
ኤልያስ አጠቃላይ ኢንጂነሪንግ
የአዲስ አበባ ከተማ ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ለአምራች ኢንዱስትሪው በተለይም ለተተኪ ምርት አምራቾች የሠጠውን ልዩ ትኩረት እያደነቅን አምራቾ ለሀገር ኢኮኖሚ ያለው ፋይዳ እንዲሁም የማህበረሰቡን ችግሮች የሚፈቱ ቴክኖሎጂዎችን አምራች በመሆኑ ይህንን ጉልህ ሚና በከፍተኛ ደረጃ ለማጎልበት ኢንዱስትሪ ቢሮው የአምራቹን ችግር በመፍታት ረገድ ጉልህ ሚና አለው ስለሆነም ምርትና ምርታማነታችንን ለመጨመር መስሪያ ቦታ ፈተና ሆኖብናል ባለድርሻ አካላት አቤት እንድትሉን እኛ አምራቾች እንጠይቃለን በሙሉ አቅማችን ለማምረት ያለንን ፀኑ ፍላጎት እያጎላን አጣዳፊ ምላሽ እንሻለን ........... ህልማችን በግብርናው ዘርፍ ያሉትን ክፍተቶች መሙላት ብሎም ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂዎችን ተደራሽነት መጨመር ነው
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: