ሰው ነኝ ካልክ ሰው ሁን 🌷Be real man
Автор: ETHAFRICA TUBE ኢትአፍሪካ ቲዩብ
Загружено: 2026-02-02
Просмотров: 493
Описание:
የሰው ልጅ ሰው ነው። ግን ሰው ሰው ነኝ ካልክ ሰው ሁን። ሰው ከሰው ነኝ ባይ የሚለይበት በአመለካከቱ በስብዕናው በተግባሩ ነው። ሰው የሆነ ሰው መልካምነቱ ጥግ የወረት አይደለም። ለሌሎች በጎነት ያሳያል።ክፋትን አያደርግም። መንገድ ያሳያል እንጂ እንቅፋት አይሆንም። እንቅፋት ያነሳል። የተጠመደ ወጥመድ ያከሽፋል። ሌሎችን ያግዛል ሰላምን ይፈጥራል። አሉባልተኛ አይደለም። ሰውን ይወዳል ። ተሳስቶ እንኳ መልካምን ያደርጋል። በድምሩ ፈጣሪን መፍራቱና ማክበሩን ያሳያል።
🌼🌷🌼🌷🌼
ሰው ሳይሆን ሰው ነኝ የሚለው ግን በልቡ ክፋት ሞልቶ ተንኮል እያሰበ ለሌሎች እንቅፋት እየሆነ እያስመሰለና ለሰው እንቅፋት እያስቀመጠ ሰው ነኝ ብሎ ሰውነቱ እንዲረጋገጥለት ይመኛል። ይህ ሰው ነኝ ባይ ሰው መሳይ የክፋት አባት ተባባሪ ነው። ተሳስቶ እንኳ መልካም ነገርን አያደርግም።
ኢት አፍሪካ
.........
All people are not real. Some are very polite ,humble ,way maker .They are commited to do good,to help others as much as they can. The are peace maker.They teach what is good,provide constractive ideas.🌷
On the other hand those un real people who are always engaged themselves in thinking and doing bad clime to be man/woman .
The are obstacles for others,the dig whole for the sake of their evel action.Even erroneously they do not do god.They are the father of evil.
ethafrica
ኢትአፍሪካ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: