ZEKARIAS TADESSE(ዘካሪያስ ታደሰ) የህይወት ምስክርነት Life testimony (part #1) 2020
Автор: Zekarias Tadesse Official
Загружено: 2020-05-01
Просмотров: 15013
Описание:
#ZEKARIAS_TADESSE#የህይወት_ምስክርነት#Subscribe
#Zekarias_Tadesse_Official
Follow Us
Face Book👇
https://www.facebook.com/tade555/?ref...
Telegram👉https://t.me/zeeanointed
Zekarias tadesse 📲+2519 11686405
+2519 12348858
⭐️Thank You For Visiting Our Youtube Channel and Please subscribe To get Daily videos of worship, Praise videos, Song Covers 🙏MORE BLESSING
የተወደዳችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ ይህ እግዚአብሔር በህይወቴ የሰራውን ማዳን ስናገር፤ እኔ ባሳለፍኩት አይነት የህይወት መንገድ ለሚያልፉ ሰዎች እኔን ከጨለማ ወደ ብርሃን የጠራኝ እግዚአብሔር ካሉበት ከየትኛውም አይነት እስራት ነጻ እንደሚያወጣቸው እንዲሁም...
መጽሐፍ እንደሚናገር " እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም።"
(የዮሐንስ ራእይ 12: 11) ተብሎ እንደተፃፈ ጌታ በህይወቴ የሰራውን ምስክርነት ስናገር የጨለማው መንግስት እንደሚሸነፍ ስለማምን ነው።
ይህን ለምትሰሙ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ወንድማችሁ ዘካሪያስ ታደሰ
#Zekarias_Tadesse_Official
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: