የአክስቴ ሰርግ 👰🤵 | ደስታ የተሞላ ቀን | Wedding Vlog
Автор: Yimisere Batsboce
Загружено: 2026-02-11
Просмотров: 218
Описание:
ሰላም ሁላችሁም! 👋
በዛሬው ቪዲዮ የአክስቴን ደስ የሚያሰኝ የሰርግ ቀን እካፈላችኋለሁ። ከዝግጅት ጀምሮ እስከ ዳንስና እንግዶች ጋር ያሳለፍነው አስደሳች ጊዜ በሙሉ በዚህ vlog ውስጥ አለ። 💍🎉
ከቤተሰብ ጋር የተካፈልነው ደስታ በጣም ልዩ ነበር ❤️
ቪዲዮውን ካስደሰታችሁ 👍 ላይክ አድርጉ፣ ኮሜንት ፃፉ እና ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጉ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: