5 የፕሮቴስታንት፤የእምነት መስረት /የጵንጤቆስጤና/ የፕሮሴስታን እምነት ልዩነት በደንብ ማወቅ/ የእግ/ር ቃል የሁሉ የበላይ ነው ፡ እምነትህን ፈትሽ በቃሉ
Автор: የመጭረሻው፣ዘመን የክርስቶስ ወንጌል
Загружено: 2025-08-26
Просмотров: 122
Описание:
ከእግዚአብሔር ከአባታችን፣ ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።፡፡ ኤፌሶን 1፤2
ይሄ አገልግሎት በመጨረሻው ዘመን ፍጻሜ ለምንገኝ የአዳም ልጆች በሙሉ የእግዚአብሄርን የጸጋ ስጦታ የሆነውን ጌታ እየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝ አድርገው ሰዎች እንዲቀበሉ፤ ከዘላለም ሞት ወደ ዘላለም ህይወት እንዲመጡ ለቅዱሳኑ ደግሞ ተግተውና ጸንተው የያዙትን ተስፋ እንዲጠብቁ ለማጽናናት፤ ለሳቱትና በተሳሳተ መንገድ የሄዱትን እንዲመለሱ የሚጥር በመሆኑ "የመጨረሻው ዘመን እየሱስ ወንጌል አገልግሎት" በሚል ስያሜ የሚሰራጭ አገልግሎት ነው፡፡ …
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: