ኢሊሊሊሊሊሊሊ!! እንኳን ደስ አለን ኣላችሁ መላው ኢትዮጵያን!!አሳክተነዋል፤ እናመሰግናለን! ድንቅ መሪያችን ከልብ እናመሰግናለን!!
Автор: Bareda Tube በሬዳ ዩቲዩብ
Загружено: 2025-07-31
Просмотров: 643
Описание:
ኢሊሊሊሊሊሊሊ!! እንኳን ደስ አለን ኣላችሁ መላው ኢትዮጵያን!!አሳክተነዋል፤ እናመሰግናለን! ድንቅ መሪያችን ከልብ እናመሰግናለን!! እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!
ወድ የድንቋ የውቧ የሀገሬ ልጆች ሆይ!! ዛሬ ልጃችንን ተሸክመን!
እንዲሁም እንደሰው የሚደርስብንን በደል ችግር መከራ ተሸክመን ችለን! የነገይቷን ድንቅ ሀገር ኢትዮጵያን ለማኖርና ለመኖር!❤በሁሉም ዘርፍ አሻራ ማኖር አለብን!!
ምክንያቱም ነገ ለልጆቻችን ለእራሳችን የተሻለ ሀገር የተሻለ ኑሮ ስኬት ነው የምናወርሰው የሚንወርሰው!!አዎ እርስበርሳችን በመነቋቋር በማሳደድ በመሳደብ! በማጥላላትና በመጠላላፍ በተንኮልና በሴራ በምቀኝነት በዘረኝነት! በአሉባልታ ሀገርና ሰው ይወድማል እንጂ የተሻለ ሀገር የተሻለ የሰው ሀይል አይፈጠርም! እንዲሁም የተሻለ ኑሮ አይኖርም!!!ሰላም ጤና አብሮነት ወንድማማችነት ለኢትዮጵያውያን!! ተርካዊ ቀን!! 700ሚሊዮን በአንድ ጀንበር!!ሼር
@highlight
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: