ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

MK TV II የቤተልሔሙ ኮከብ ምስጢር ፤ ከዋክብት በቤተክርስቲያን አስተምህሮ The Mystery of the Star of Bethlehem

Автор: Mahibere Kidusan

Загружено: 2026-01-12

Просмотров: 1394

Описание: "ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ"
“የከዋክብትንም ብዛት ይቈጥራል፥ ሁሉንም በየስማቸው ይጠራቸዋል።”
(መዝሙር ፻፵፯፥፬)
ከዋክብት በሳይንሳዊው እይታ በከፍተኛ የስበት ኃይል አንድ ላይ በተጨመቁ ሃይድሮጅን እና ሒሊየምጋዞች የተገነቡና በስበት ኃይል በአንድ ላይ የተሰባሰቡ እጅግ ግዙፍ የፕላዝማ (የጋዝ) ሉሎች ሆነው፣ በውስጣቸው በሚካሄደው የኒውክሌር ውሕደት (Nuclear Fusion) ብርሃንና ሙቀትን ያመነጫሉ።
ለሕይወት አስፈላጊ የሆኑትን እንደ ካርቦን፣ ናይትሮጅን እና ኦክስጅን ያሉ ከባድ ንጥረ ነገሮችን አብስለው ወደ ህዋ በመርጨት እንደ "ኬሚካል ፋብሪካ" ያገለግላሉ ። የብርሃንና የኃይል ምንጭ በመሆን፣ በሕዋ ውስጥ የስበት ሚዛንን በመጠበቅ እና ለሰው ልጅ ደግሞ ከጥንት ጀምሮ ለጉዞ አቅጣጫ መጠቆሚያነትና ለጊዜ መቁጠሪያነት አግልግለዋል ። ከዋክብት እንደ መጠናቸው፣ እንደ ሙቀታቸውና እንደ ቀለማቸው እድሜያቸው በተለያዩ ዘርፎችና ስያሜዎች አሏቸው።
በቤተክርስቲያን አስተምህሮ ደግሞ የፈጣሪን ግርማ የሚመሰክሩ፣ ለዘመን መቆጠሪያና ለምልክት የተፈጠሩ፣ እንዲሁም ለጌታችን የቅዱሳንና የመላእክት ምስጢራዊ ተምሳሌቶች ሆነውም ቀርበዋል።
በሰማይን ከዋክብት ስንመለከት የሰማያት ሰማይ የማይወስነውን፣ ነገር ግን በቤተ ልሔም በግርግም የተኛውን የዓለምን ብርሃን ደግሞ እናስባለን።
ከዋክብት ለሰማይ ጌጦች፣ ለምድር ደግሞ መብራቶች ብቻ አይደሉም፤ እነርሱ የፈጣሪን ጥበብ የሚመሰክሩ፣ በቅዱሳት መጻሕፍትም ውስጥ ታላላቅ ምስጢራትን ወክለው የቀረቡ የብርሃን ልሳኖች ናቸው።
በጠራራ ፀሐይ በቀትር ጊዜ ደምቆ ይታይ ስለነበረው ፣ "ሕፃኑ ባለበት ላይ መጥቶ እስኪቆም ድረስ" ዝቅ ስላለው የፀሐይ ብርሃን ሊሸፍነው ስላልቻለው ከሰብዓ ሰገል መሪ ኮከብ ጀምረው ስለ ከዋክብት አስተምህሮ ፣ተምሳሌትናት ምስጢራት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ይናገራሉ ።

#ገና #የቤተልሔምኮከብ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #የከዋክብትምስጢር #መንፈሳዊትምህርት# The Star of Bethlehem # The Star of the Magi #the Star of Bethlehem

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
MK TV II የቤተልሔሙ ኮከብ ምስጢር ፤ ከዋክብት በቤተክርስቲያን አስተምህሮ  The Mystery of the Star of Bethlehem

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

MK TV II ስንት  ትከፍሉናላችሁ ?

MK TV II ስንት ትከፍሉናላችሁ ?

የዘሩባቤል አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የዘሩባቤል አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

በፋኖ አንድነት 4ኪሎ ታምሷል የውጪ ዲፕሎማቶች ዝግ ስብሰባ በፋኖ ጉዳይ | አዲስ አበባ 5ቱም በሮች በከፍተኛ ጥበቃ ታጅበዋል #anchor media

በፋኖ አንድነት 4ኪሎ ታምሷል የውጪ ዲፕሎማቶች ዝግ ስብሰባ በፋኖ ጉዳይ | አዲስ አበባ 5ቱም በሮች በከፍተኛ ጥበቃ ታጅበዋል #anchor media

🛑 በዓለ ቃና ዘገሊላ በየካ ቅዱስ ሚካኤል ሊባርከን መጣ ሼር ግድ ነው።

🛑 በዓለ ቃና ዘገሊላ በየካ ቅዱስ ሚካኤል ሊባርከን መጣ ሼር ግድ ነው። "ስለህዝብ ልጆች ሁሉ የሚቆመው ሊቀመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል "የዓመት ሰው ይበለን አሜን።

Mekoya - ባለመንታ ሰይፉ ሰማዕት   /በእሸቴ አሰፋ ‪@ShegerFM1021Radio ‬

Mekoya - ባለመንታ ሰይፉ ሰማዕት /በእሸቴ አሰፋ ‪@ShegerFM1021Radio ‬

🔴NEW || እንዴት ዋጋ ያለው ሰው መሆን እንችላለን ? || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan 2025

🔴NEW || እንዴት ዋጋ ያለው ሰው መሆን እንችላለን ? || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan 2025

የኮሜዲያን ደረጀ ሀይሌ ምላሽ Mengizem media Teborne show Tewolde Beyene with Dereje Haile Jan 17,26

የኮሜዲያን ደረጀ ሀይሌ ምላሽ Mengizem media Teborne show Tewolde Beyene with Dereje Haile Jan 17,26

አሜሪካ ጎዳና ላይ የሚኖሩት የ70 ዐመትእናትና ልጅ ፡  ፡  የኛሰው በአሜሪካ

አሜሪካ ጎዳና ላይ የሚኖሩት የ70 ዐመትእናትና ልጅ ፡ ፡ የኛሰው በአሜሪካ

ድንቅና እስከዛሬ ያልተነገሩ የላልይበላ ታሪኮች // Inside the Mystery of Lalibela | Part One #lalibela  #Nidra

ድንቅና እስከዛሬ ያልተነገሩ የላልይበላ ታሪኮች // Inside the Mystery of Lalibela | Part One #lalibela #Nidra

ታቦት የተሸከመው ኢትዮጲያዊ ንጉስ (

ታቦት የተሸከመው ኢትዮጲያዊ ንጉስ ("አጼ ኢያሱ") !!! | Dr Rodas Andromeda| ዶር ሮዳስ ታደሰ| shama| qebeto| Awtar| Venusia

MK TV  II የአብርሃም እንግዳ II ሀገሩን ከድቷል ብለው በጋዜጣ  አወጡኝ ።

MK TV II የአብርሃም እንግዳ II ሀገሩን ከድቷል ብለው በጋዜጣ አወጡኝ ።

"የያሬድ መንገድ መንፈሳዊ ፊልም" ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)

ሃያ ሰባት ሚሊየን ብር ፓስተሩ ተቀበለ 15 January 2026

ሃያ ሰባት ሚሊየን ብር ፓስተሩ ተቀበለ 15 January 2026

የሞዓባውያን ሚስጥራዊ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የሞዓባውያን ሚስጥራዊ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

#ethiopia : የወልቃይት ነገር… | “የበለጠ ዋጋ ትከፍላላችሁ!” ኮ/ል ደመቀ | @ShegerTimesMedia

#ethiopia : የወልቃይት ነገር… | “የበለጠ ዋጋ ትከፍላላችሁ!” ኮ/ል ደመቀ | @ShegerTimesMedia

The Journey to Orthodoxy of Dahari Morgan-Parker

The Journey to Orthodoxy of Dahari Morgan-Parker

ዘመነ ናዝሬት በክቡር መጋቤ ምስጢር አፈ ወርቅ ተክሌ

ዘመነ ናዝሬት በክቡር መጋቤ ምስጢር አፈ ወርቅ ተክሌ

🛑በሳቅ የደመቀው የስብከት ምሽት! || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2025

🛑በሳቅ የደመቀው የስብከት ምሽት! || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2025

48 часов до катастрофы? Энергия под угрозой, блокада Приднестровья, Трамп меняет правила игры!

48 часов до катастрофы? Энергия под угрозой, блокада Приднестровья, Трамп меняет правила игры!

🔴Live ጥር 12 ቃና ዘገሊላ ተአምር ነው የዘዳሮው#ቀጥታ_ከየካ_ቅዲስ_ሚካኤል#ethiopian #orthodox @batekirekosemedia

🔴Live ጥር 12 ቃና ዘገሊላ ተአምር ነው የዘዳሮው#ቀጥታ_ከየካ_ቅዲስ_ሚካኤል#ethiopian #orthodox @batekirekosemedia

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]