✨ ቆንጆ (Konjo) - አዲስ ምርጥ የፍቅር ሙዚቃ (New Ethiopian Love Music 2026) | Zora Studio
Автор: Zora Studio
Загружено: 2026-03-01
Просмотров: 194
Описание:
እንኳን ወደ Zora Studio በሰላም መጣችሁ! "Music Led by the Heart" 🎵
ዛሬ ለየት ያለ የፍቅር ስጦታ ይዘንላችሁ ቀርበናል። "ቆንጆ" - የልብን ስሜት የሚኮረኩር፣ በዜማውና በግጥሙ ውበት የሚመስጥ አዲስ የፍቅር ሙዚቃ ነው። ይህ ስራ ለሁላችሁም የፍቅር አጋሮቻችሁ የምታበረክቱት ምርጥ ስጦታ እንደሚሆን ተስፋ እናደርጋለን። ❤️
ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ አጋሩልን (Share)። በዘፈኑ ላይ ያላችሁን ስሜት ደግሞ በኮመንት ብታጋሩን ደስ ይለናል።
ለበለጠ አዳዲስ እና ጥራት ያላቸው የሙዚቃ ስራዎች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ! 👇
@ZoraStudioOfficial
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: