#ethiopia
Автор: GEBEYANU
Загружено: 2023-09-09
Просмотров: 47680
Описание:
#ethiopian #መሬት፡ የብሔር ፖለቲካ መሠረት? @GEBEYANU
#ደቼን ኩኒ
#አንድ ካሬ መሬት የግሉ የሆነ ኢትዮጵያዊ አለ?
#መሬት፡ የብሔር ፖለቲካ መሠረት?
የ #መሬት እጥረት አለ?
#የኔ የምትለው መሬት ከሌለህ አገር ምንድን ነው?
#አሁን ባለው ሁኔታ ተጠቃሚው ማነው?
አከራካሪው የመሬት ጉዳይ በ #ኢትዮጵያ ፖለቲካ
ሰላም ውዶቻችን!
ሻይ ቡና ዝም ብሎ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አይደለም፡፡ ንቁ፣ ያገባኛል ባይ እና ኃላፊነት የሚሰማቸው ኢትዮጵያውያን በነፃነት ሃሳባቸውን የሚገልጹበት፣ የሚከራከሩበት እና ወደ መግባባት አለዛም ወደ መከባበር የሚደርሱበት፤ ከሳንሱር ነፃ የሆነ፤ የአዘጋጁ አቅም በፈቀደ መጠንም አካታች እና አሳታፊ ፕሮግራም ነው፡፡
ስለሆነም እሩቅ ለሩቅ ሆኖ በግምት እና በመፈራራት ችግሮችን የሚያባብሱ አቋም እና አመለካከት ከመያዝ ተቀራርቦ በመወያየት ለጋራ ደሕንነት እና ሰላም በጋራ መፍትሔ መፈለግን ያበረታታል፡፡
የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት፣ የሃይማኖት ተቋም እና ንኡስ ብሔር ፍላጎት አይከተልም፤ አያወግዝምም፡፡ ይልቁንም ግልጽ እና ነፃ ውይይቶች እንዲካሄዱ በማመቻቸት፤ ሁሉንም በእኩል እና በጋራ አስማምቶ ለማኖር የሚበጁ እሴቶች/ባህሎች እንዲዳብሩ እና እንዲፈጠሩ በትጋት እና በቅንነት ይሠራል፡፡
ውድ ቤተሰቦቻችን፤ የቆምንለትን ዓላማ የምትደግፉ ከሆነ፤ ሌላው ቢቀር በብዙ ድካም እና ጥረት የሚቀርቡ ዝግጅቶቻችንን አይታችሁ ለሌሎች በማጋራት እና ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ በማበረታታት እገዛችሁ አይለየን፡፡ ጎደለ የምትሉትንም በፕሮግራሙ ላይ ተገኝተታችሁ በመሳተፍ አለዚያም ገንቢ ሃሳብ እና አስተያየታችሁን በኮመንት መፃፊያው ላይ በማስፈር ወይም በማሕበራዊ ሚዲያ አድራሻዎቻችን በመላክ አሳውቁን፡፡ እናመሰግናለን!
#gebeyanu #ሻይ ቡና #shay buna #amhara #oromiya #ebc #ethioforumኢትዮፎረም #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: