የጡረታ ክፍያ ጭማሪና አዲሱ መመሪያ | የግል ድርጅቶች ሊቀጡ ነው | New Pension Update & Penalties for Employers | Ethiopia
Автор: Gebeya Business - ገበያ ቢዝነስ
Загружено: 2026-02-27
Просмотров: 15425
Описание:
ሰላም የገበያ ቢዝነስ ቤተሰቦች! በዚህ ቪዲዮ አዲሱ የጡረታ አዋጅ በግል ድርጅት ሰራተኞች ላይ የሚያመጣውን ለውጥ፣ እየተነሱ ያሉ ስጋቶችን እና በመመሪያው ዙሪያ ያሉ ወሳኝ ነጥቦችን በዝርዝር እንመለከታለን።
በተለይም፡
የጡረታ መዋጮ የማይከፍሉ ድርጅቶች ላይ የሚወሰደው እርምጃ።
የጡረተኞች እሮሮ እና የመንግስት ምላሽ።
አዲሱ የክፍያ ጭማሪ እና አተገባበሩ።
ሰራተኞች መብታቸውን ለማስከበር ማወቅ የሚገባቸው መረጃዎች።
ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመከታተል መብትዎን ያስከብሩ! ሰብስክራይብ በማድረግ የገበያ ቢዝነስ ቤተሰብ ይሁኑ።
Welcome to Gebeya Business! In this video, we break down the latest Ethiopian Pension Proclamation, the concerns of private sector employees, and the new implementation guidelines.
Key topics covered:
Legal actions against companies not paying pension contributions.
Pensioners' grievances and the new government directives.
Pension payment increments and updates.
Vital information for private-sector employees to secure their future.
Stay informed and protect your rights! Don't forget to Subscribe to Gebeya Business for more business and legal updates.
#Ethiopia #PensionLaw #GebeyaBusiness #PrivateSector #PensionUpdate #የጡረታአዋጅ #የግልድርጅት #ገበያቢዝነስ #EthiopianNews #BusinessUpdates
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: