ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ሻዓብያ ይረሽኑናል ብለን ፍራቻ ነበረን

Автор: Asham TV | አሻም ቲቪ

Загружено: 2025-05-17

Просмотров: 64465

Описание: ሻዓብያ ይረሽኑናል ብለን ፍራቻ ነበረን ፣ ያደረሱብን ነገር የለም። ዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ የአናርጅ እናውጋ እንግዳ #ክፍል_ሁለት

የህክምና ዶክትሬቱን ካገኘ በኋላ (1980) ዓ.ም በወቅቱ ከነበረው ያለመረጋጋት የተነሳ ብዙዎች የማይመርጧት በወቅቱ አጠራር ኤርትራ ክፍለ ሃገር እንዲመደብ መረጠ፤
ፍርድአወቀ ማሞ በህክምና ሙያ በኤርትራ ተመድቦ አገልግሏል። በዚያ ጦርነት መሃል ቁስሎኞችን ሲያክም እያንዳንዷን ክስተት በማስታወሻ ደብተሩ ሲከትብ ነበር።

ታድያ ከ34 አመታት በኋላ "ቀይ ባህር ሲቀላ" የተሰኘ ከእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ መጽሐፍ ለአንባቢያን አብርክቷል።
ከሓኪምነት፣ የሻዕቢያ ምርኮኛነት፣ ከምጽዋ እስከ ሳሕል በረሃዎች፣ እንዲሁም የሱዳን የስደት ህይወት የሚተርከው የቀይ ባህር ሲቀላ መጽሐፍ ደራሲ ዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ በአሻም ቴሌቭዥን የአናርጅ እናውጋ እንግዳችን ናቸው። የክፍል ሁለት ቆይታችን እንድትከታተሉ ስንጋብዛችሁ አሻም ለእናንተ ይሁን በማለት ነው።
----------------
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡

አሻም ለኢትዮጵያችን!!
Facebook - / ashammedia
Youtube. - / @ashamtube
Telegram - https://t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing

አሻም ለሁላችን !

#አናርጅ_እናውጋ
#anarji_enawga
#ቀይ_ባሕር_ሲቀላ
#ዶ_ር_ፍርድአወቀ_ማሞ
#Ethiopia_Eritrea_war
#Eritrea_asmera
#ምጽዋ
#ዓዲ_ቀይሕ
#አናርጅ_እናውጋ
#Anarji_enawga #ሜጄር_ጄኔራል_መርዳሳ_ሌሊሳ
#General_Merdasa_Lelsia
#አፄኃይለሥላሴ
#መንግስቱ_ኃይለማርያም
#ደርግ
#ኢህአፓ
#መኢሶን
#ኢህአዴግ
#መለስ_ዜናዊ
#Former_Ethiopian_Armed_Force
#ethiopian_politics
#ethiopia_general
#Ethiopian
#Eritrea
#Somalia
#Emperor_Haile_Selassie
#president_mengistu_hailemariam
#Prime_Minister_of_Ethiopia_Meles_Zenawi
#Somali_Ethiopian_War

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ሻዓብያ ይረሽኑናል ብለን ፍራቻ ነበረን

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

"በተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ጦር በኮንጎ እና የሕይወቴ ጉዞ" #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

ሰበር‼️ጋዜጠኛ ሰራዊት ፍቅሬን ወደ እስር ለመጨመር የተደረገው ጥረት! አርቲስት ፍልፍሉ ከበሸታው ተፈውሶ መሰከረ

ሰበር‼️ጋዜጠኛ ሰራዊት ፍቅሬን ወደ እስር ለመጨመር የተደረገው ጥረት! አርቲስት ፍልፍሉ ከበሸታው ተፈውሶ መሰከረ

ጫማ ጠራጊው ልጅ 100 ሚሊዮን ብር የሚያወጣውን ማሽን ሲጠግን መላው ዓለም ደነገጠ!

ጫማ ጠራጊው ልጅ 100 ሚሊዮን ብር የሚያወጣውን ማሽን ሲጠግን መላው ዓለም ደነገጠ!

ቤት ውስጥ የሚበላ ከሌለኝ  ልጆቼ ት/ቤት አይሄዱም | ራኬብ አለማየሁ | ሰከላ ቶክ ሾው | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

ቤት ውስጥ የሚበላ ከሌለኝ ልጆቼ ት/ቤት አይሄዱም | ራኬብ አለማየሁ | ሰከላ ቶክ ሾው | Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

"መሣሪያ ከጂቡቲ እየገባ ነው!እጀባው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ነው"እማኞች/ህወሓትን እናንተ አታውቋትም’ፊ/ማ/ል ብርሃኑ/ምንጃር ጋሸና ጋይንት ራያቆቦ ደንበጫ ዚሃ

Ethiopia [ታሪክ]የጓድ መንግሥቱ ድንጋጤ  Mengistu Haile Mariam | አዲስ አበባ | Tadesse Tele Salvano

Ethiopia [ታሪክ]የጓድ መንግሥቱ ድንጋጤ Mengistu Haile Mariam | አዲስ አበባ | Tadesse Tele Salvano

ፋይዳ፣ ፋይዳው የጎላ፣ እያንዳንዱ ዜጋ ሊኖረው የሚገባ ነገር ነው ብዬ አስባለው።

ፋይዳ፣ ፋይዳው የጎላ፣ እያንዳንዱ ዜጋ ሊኖረው የሚገባ ነገር ነው ብዬ አስባለው።

እዛው ልረሸን ነበር    #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

እዛው ልረሸን ነበር #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

ለመጀመሪያ ጊዜ ቤታቸውንና ኑሯቸውን አስጎበኙኝ! ድንቅና ያልተነገረ የፍቅር ታሪክ!#rezinabirhane#gizachewashagrie#lifestyle#home

ለመጀመሪያ ጊዜ ቤታቸውንና ኑሯቸውን አስጎበኙኝ! ድንቅና ያልተነገረ የፍቅር ታሪክ!#rezinabirhane#gizachewashagrie#lifestyle#home

ሜ/ጄኔራል መርዳሳ ሌሊሳ (አባ መላ)  |ሜጄር ጄኔራል መርዳሳ ሌሊሳ የ18ኛ ተራራ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ  #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

ሜ/ጄኔራል መርዳሳ ሌሊሳ (አባ መላ) |ሜጄር ጄኔራል መርዳሳ ሌሊሳ የ18ኛ ተራራ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ #asham_tv | #አሻም_ቲቪ

Если у тебя спросили «Как твои дела?» — НЕ ГОВОРИ! Ты теряешь свою силу | Еврейская мудрость

Если у тебя спросили «Как твои дела?» — НЕ ГОВОРИ! Ты теряешь свою силу | Еврейская мудрость

የፕሬዝዳንቱ “ድርድር” ፋኖ በAFP፣ ዐቢይ ለግምገማ የጠሩት መሪ፣ ሻዕቢያ “ከኢጋድ የወጣነው…”፣ የአዲስአበባና ካይሮ እንግዶች፣ የስብሰባ ማዕበል| EF

የፕሬዝዳንቱ “ድርድር” ፋኖ በAFP፣ ዐቢይ ለግምገማ የጠሩት መሪ፣ ሻዕቢያ “ከኢጋድ የወጣነው…”፣ የአዲስአበባና ካይሮ እንግዶች፣ የስብሰባ ማዕበል| EF

ቀይ ባሕር ሲቀላ! (እውነተኛ ታሪክ) ቆይታ ከዶክተር ፍርድአወቀ ማሞ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia ​⁠#zagolbookbank

ቀይ ባሕር ሲቀላ! (እውነተኛ ታሪክ) ቆይታ ከዶክተር ፍርድአወቀ ማሞ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia ​⁠#zagolbookbank

የካልሲዬ ስም መአዛዬ እና ሽታዬ ናቸው  - Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #abbaytv #washewende #funny

የካልሲዬ ስም መአዛዬ እና ሽታዬ ናቸው - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia #abbaytv #washewende #funny

Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው| Current Issues| ሰመረ ፡ ባሪያው| Bariyaw  | የውድቀት ሽልማት| ትልቅ ሰው ወዴት አለ?

Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው| Current Issues| ሰመረ ፡ ባሪያው| Bariyaw | የውድቀት ሽልማት| ትልቅ ሰው ወዴት አለ?

Европа бросила вызов Путину и Трампу: €90 млрд Украине. Секретное оружие ЕС /№1068/ Юрий Швец

Европа бросила вызов Путину и Трампу: €90 млрд Украине. Секретное оружие ЕС /№1068/ Юрий Швец

МЕССИНГ О ПУТИНЕ: Дата смерти в конверте? 2026...

МЕССИНГ О ПУТИНЕ: Дата смерти в конверте? 2026..."

የተዘረገፈው የሻዕቢያ ሚስጥሮች!

የተዘረገፈው የሻዕቢያ ሚስጥሮች!

🛑ሁላችንም ፈሪዎች ነን || ኢ/ር ቢጃይ ናይከር || ዛሬን ከኤልያስ ጋራ || zaren keelias gara

🛑ሁላችንም ፈሪዎች ነን || ኢ/ር ቢጃይ ናይከር || ዛሬን ከኤልያስ ጋራ || zaren keelias gara

🔥Новый рейд Легиона! Настало время расплаты! Цезарь удивил планами по путину!

🔥Новый рейд Легиона! Настало время расплаты! Цезарь удивил планами по путину!

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]