አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ
Автор: መክሊት ዘተዋሕዶ Meklit the Tewahido
Загружено: 2023-02-15
Просмотров: 5373
Описание:
welcome to" መክሊት ዘተዋሕዶ " Youtube channel. This channel is the official channel of Meklit the tewahido" መክሊት ዘተዋሕዶ " . you will find ancient ethiopian church history , preachings, and other videos.
እንኳን ወደ መክሊት ዘተዋሕዶ ዩቲዩብ ቻናል በደህና መጡ
የካቲት ፱ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.አባ በርሱማ ሶርያዊ (ለሶርያ መነኰሳት ሁሉ አባት)
፪.አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ (ኢትዮዽያዊ) የመነኰሱበት በዓል
፫.ቅዱስ ጳውሎስ ሶርያዊ (ሰማዕት)
፬.ቅዱስ ጴጥሮስ ሰማዕት
ወርኀዊ በዓላት
፩."፫፲፰ቱ" ቅዱሳን ሊቃውንት (ርቱዐነ ሃይማኖት ዘኒቅያ)
፪.የብሔረ ብፁዐን ጻድቃን
፫.አባ መልከ ጼዴቅ ዘሚዳ (ኢትዮዽያዊ)
፬.ቅዱስ ዞሲማስ ጻድቅ (ዓለመ ብፁዐንን ያየ አባት)
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: