ማሕደረ ዜና፣ ሽብርም ያጣላል?
Автор: DW Amharic
Загружено: 2025-02-10
Просмотров: 522
Описание:
የሩሲያዉ ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን «ነብሰ ገዳይ» እና «ናዚዎች» ያሏቸዉ ታጣቂዎች ባለፈዉ አርብ በጥይት ቦምብ-የፈጁት የሩሲያ ወጣቶችን፣ ያሸበሩት ሞስኮን፣ ያወደሙት የአራስ አጋላሮቭ ንብረትን ነዉ።በገዳይ አሸባሪነት የተጠረጠሩት የተያዙት ሩሲያ ዉስጥ፣ ያዢዎቹም መርማሪዎቹም የሩሲያ ፀጥታ አስከባሪዎች ናቸዉ።አሸባሪዎቹን ያዘመተዉ እራሱን የእስላማዊ መንግስት ኬ (ISIS-K) ብሎ የሚጠራዉ ቡድን እንደሆነ ለዓለም የተናገሩት ግን «የቡድኑ» የተባሉ አምደ መረቦች እና የዩናይትድ ስቴትስ መሪዎች ናቸዉ።እርግጥ ነዉ የሩሲያ ባለሥልጣናት ተጠርጣሪዎቹ ወደ ዩክሬን ሊሻገሩ ሲዘጋጁ መያዛቸዉን አስታዉቀዋል።
ቡድናችዉን ግን ቢያንስ አስከ ዛሬ ድረስ ገና «እያጣራን ነዉ» ከማለት አልፈዉ ሞስኮዎች አልተናገሩም። ሩሲያዎች ሥላለቁበት ሞስኮ ሥለተፈፀመ ሽብር፣ ሩሲያ ዉስጥ ሥለተያዙ አሸባሪዎች ማንነት ሞስኮዎች ሳያዉቁ ወይም ሳይናገሩ ዋሽግተኖች እንዴት አወቁ? ለምንስ ተናገሩ? ላፍተ አብረን እንጠይቅ?
ነጋሽ መሐመድ ያጠናቀረውን የማሕደረ ዜና መሰናዶ
በአፕል ፖድካስት https://podcasts.apple.com/us/podcast...
በስፖቲፋይ https://open.spotify.com/show/5OGVprm...
በአማዞን https://music.amazon.com/podcasts/2f5...
አሊያም በምትመርጡት የፖድካስት ማቅረቢያ https://pod.link/1788895344 ማድመጥ ትችላላችሁ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: