ከአዲስ አበባ አስተዳደር የተላለፈ አስቸኳይ መልዕክት፦ ነዳጅ የሚደብቁ አካላት ይጠንቀቁ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
Автор: EBC
Загружено: 2026-03-14
Просмотров: 768
Описание:
በአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ የሚታየውን የነዳጅ ስርጭት መስተጓጎል ለመፍታት ምክትል ከንቲባ ዣንጥራር ዓባይ ጥብቅ መመሪያ አስተላለፉ። በነዳጅ ንግድ ላይ ሕገወጥ ተግባር የሚፈጽሙ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ሲያሳስቡ፣ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን በበኩሉ በሀገር አቀፍ ደረጃ የነዳጅ አቅርቦት እጥረት አለመኖሩን በይፋ አስታውቋል
#FuelUpdate
#BreakingNews
#EthiopianEconomy
#NoFuelShortage
#የነዳጅ_ወረፋ #ebcdotstream #news
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: