OROMIA11: ሰሞነኛ መረጃ 2-6-2026
Автор: Oromia 11
Загружено: 2026-02-06
Просмотров: 149
Описание:
OROMIA11: ሰሞነኛ መረጃ 2-6-2026
1. እውቁ የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር አስመሮም ለገሰ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።
2. የፌዴራል ፖሊስ በአፍሪካ የመጀመሪያ ያለውን ሰው አልባ 'ስማርት’ ፖሊስ ጣቢያ ሊያስጀምር መሆኑን ገለፀ።
3. በኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ አካባቢዎች ስልክ እና ኢንተርኔት ለቀናት ተቋረጠ።
4. ሂዩማን ራይትስ ዎች በ2025 በኢትዮጵያ የትጥቅ ግጭቶች መባባሳቸውንና የሲቪክ ምህዳሩ ይበልጥ መጥበቡን ገለጸ።
5. ኢትዮጵያ ወደ ጦርነት ከምንጊዜውም በላይ ተቃርባለች”ተባለ።
6. ስደተኞችን የጫነ ጀልባ ከግሪክ የባሕር ጠረፍ ጠባቂ መርከብ ጋር ተጋጭቶ 15 ሰዎች ሞቱ።
7. በናይጄሪያ በታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት የሟቾች ቁጥር ከ160 በላይ ደረሠ፡፡
8. የቀድሞው የሊቢያ መሪ ጋዳፊ ልጅ የሆነው ሰይፍ አል ኢስላም በታጣቂዎች ተገደለ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: