Скачать
በአታ ማርያም መዝሙሮች + Bata Mariyam Mezmurs || በዓታ ማርያም || ማህደረ ዘኦርቶዶክስ
Автор: ማህደረ ዘኦርቶዶክስ
Загружено: 2022-12-11
Просмотров: 13420
Описание:
#በአታ_ማርያም #በአታማርያም ##ማርያም
#በዓታ_ማርያም #በዓታማርያም
#BataMariyam #Bata_Mariyam #Mariyam
ኢያቄምና ሐናም ልጃቸውን ሲያሰሳድጉና ስላደረገላቸውም ሁሉ እግዚአብሔርን ፈጽመው ሲያመሰግኑት ሦስት ዓመት ኖሩ። በጾም፤ በጸሎት ተወስነው ለድሆችና ለጦም አደሮች ምፅዋት እየሰጡ በጐ ሥራ መሥራትን አበዙ።
ልጃቸውንም ድንግል ማርያምን በንጽሕና ሲያሳድጉ ሦስት ዓመት በተፈጸመ ጊዜ ሐና ባሏን ኢያቄምን “ወንድሜ ሆይ ልጃችንን ለቤተ እግዚአብሔር ብፅዐት አድርገን እንስጥ። ልጃችን ቤተ እግዚአብሔርን ልታገለግል እንጂ በዚህ ዓለም እኛን ልታገለግል እንዳልተሳልን አስብ አለችው።” ኢያቄምም ይህን ነገር ከሚስቱ በሰማ ጊዜ ደስ አለው።
ለወላጆቿ የብፅዐት ልጅ የሆነችው ድንግል ማርያም ሆዷ ዘመድ ሳይወድ አፏ እህል ሳይለምድ ከእናቷና ከአባቷ ተለይታ ታህሣሥ ሦስት ቀን በሦስት ዓመት ወደ መቅደሰ ኦሪት ገብታለች። በአታ ለማርያም ማለትም የድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ መግባት ማለት ነው።
@dekemezmur
Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: