ቅበላን||"ይህንን ሳያዩ ወደ ዐቢይ ጾም አይግቡ! የቅበላ እውነተኛ ትርጉም"
Автор: ደወል ዘኦርቶዶክስ ቲዩብ Dewel Zeorthodox
Загружено: 2026-02-15
Просмотров: 784
Описание:
ቅበላ||"ይህንን ሳያዩ ወደ ዐቢይ ጾም አይግቡ! የቅበላ እውነተኛ ትርጉም"
#ቅበላ #ዐቢይጾም #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #መንፈሳዊ #ትምህርት #ጾም #Ethiopia #Orthodox #AbiyTsom #Kibela
የታላቁ ዐቢይ ጾም መግቢያ ዋዜማ የሆነው "ቅበላ" ትርጉሙ ምንድን ነው? እንደ ክርስቲያን ለዚህ ቅዱስ ጾም ራሳችንን እንዴት ማዘጋጀት ይገባናል? በዚህ ቪዲዮ ስለ ቅበላ መንፈሳዊ ምስጢር፣ ስለ ጾም ጥቅም እና በዝግጅት ወቅት ልናደርጋቸው ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች በዝርዝር እንወያያለን።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚመለሱ ጥያቄዎች፦
ቅበላ ማለት መብላትና መጠጣት ብቻ ነውን?
ለዐቢይ ጾም ዝግጅት እንዴት ይደረጋል?
በቅበላ ሳምንት የሚዘመሩ መዝሙራትና የሚነገሩ ትምህርቶች ምን ይሉናል?
ጾሙ በረከት እንዲሆንልን ምን እናድርግ?
ጾሙ የሰላም፣ የፍቅርና የንስሐ እንዲሆንልን እየተመኘን፤ ቪዲዮውን አይተው ለሌሎችም እንዲደርስ Like እና Share በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታዎን ይወጡ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
Wel come to my Chanel subscribr Like share tanx all
#ethiopia
#orthodoxtewahido
#ኦርቶዶክስተዋህዶተዋሕዶ
#dwelzeorthodoxtube
#ደወልዘኦርቶዶክስቲዩብ
እንኳን ወደ ዚህ ቻናል በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
#seifuonebs #Donkey_tube #eotc #semerebariyaw
#negashmedia #fetadailynews #abelbirhanu
#artistgenetnigatu #youtube #newmezmur #ethiopianorthodoxchurch
#abagebrekidan
#eotc #menkirmedia #quanquayenesh #ቋንቋዬነሽሚዲያ
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: