ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

21 - በደቂቀ እስጢፋ ዙርያ፡ በተደጋጋሚ ለሚነሡ ጥያቄዎች፡ መልስ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

Автор: Utopia Media (Official) - Dr. Meskerem Lechissa

Загружено: 2024-02-16

Просмотров: 25911

Описание: በዚህ ቪድዮ ምላሽ የተሰጠባቸው ጥያቄዎችና የተሳሳቱ አስተሳሰቦች፦

1. “ደቂቀ እስጢፋኖስ የግፍ ጭፍጨፋ ተደርጎባቸዋል” የሚለው አስተሳሰብ፤
2. “ደቂቀ እስጢፋኖስ የተሰደዱትና የተገደሉት፡ እውነተኛውን ወንጌል በማስተማራቸው ምክንያት ነው” የሚባለው አስተሳሰብ፤
3. “ሰው፡ ለማርያም አልሰግድም ስላለ መገደል የለበትም” የሚለው ተቃውሞ፤
4. “ደቂቀ እስጢፋኖስ የተጠሉት የትግራይ ሰዎች ስለኾኑ ነው። የሸዋ ነገሥታት፡ ለትግራይ ተወላጆች ጥላቻና ንቀት የሰሎሞናዊነትም ፉክክር ስለነበረባቸው፡ ጨፈጨፏቸው” ስለሚባለው፤
5. “የኢትዮጵያ የክርስትና ታሪክ በሙሉ የትግራይ ታሪክ ነው። ኢትዮጵያ የምትባል አገር የለችም። ትግራይ ናት። አቡነ ተክለሃይማኖት ትግሬ ናቸው፤ ጃንደረባው ትግሬ ነው፤ አክሱም የትግሬ ናት፤ ደቂቀ እስጢፋኖስም ትግሬዎች ናቸው፤ ንግሥተ ሳባ ትግሬ ናት። ምርጥ ምርጡ ኹሉ ትግሬ ነው። መጥፎ መጥፎዎቹ ግን ኢትዮጵያውያን ናቸው” የሚለው የጽንፈኛ ብሔርተኞች ጥቅል አስተሳሰብ፤
6. ዐጼ ዘርዓ ያዕቆብም፡ ከሰሎሞናዊው ዘር የመጣ ከኾነ፥ ደቂቀ እስጢፋም፡ አይሁድ ከነበሩ፡ እንዴት አይሁድነት ሊያጋጫቸው ቻለ? ኹለቱም ሥረ መሠረታቸው አንድ አይደለም ወይ?
7. “ደቂቀ እስጢፋኖስ ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያውያን ነበሩ” ለሚሉ፤
8. “ደቂቀ እስጢፋኖስ ሰማዕታት ናቸው” ለሚሉ፤
9. “ደቂቀ እስጢፋኖስ፡ አሁን ላሉት ፕሮቴስታንቶች እና ተሃድሶዎች፡ የመንፈስ አባቶች ናቸው፤ ወይም ከማርቲን ሉተር በፊት፡ የተሃድሶ ፕሮቴስታንት እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ በደቂቀ እስጢፋ ነው የተጀመረው” ስለሚለው አስተሳሰብ፤
10. “አባ እስጢፋኖስ ጉንዳጉንዴን ብቻ ሳይኾን፡ ጣና ገዳማትን በሙሉ የገደሙ ትልቅ አባት ናቸው። ኃይቅ እስጢፋኖስን ገድመዋል። መጽሓፈ ሄኖክን ለትውልድ አኑረዋል” ለሚሉ ቀልደኞች፤
11. “ደቂቀ እስጢፋኖስ ለቅድስት ድንግል ማርያም የተለየ ፍቅር ነበራቸው፤ በስሟ የጸሎት መጻሕፍትን ይጽፉላታል፤ በስሟ ገዳማት ገድመውላታል” ለሚሉ ሐሰተኞች፤
12. “ደቂቀ ኤልያስ፣ ደቂቀ እግዚአብሔር፣ ደቂቀ እስጢፋኖስ የሚባሉ እውነተኞች ነበሩ የሚል፡ በመሪ ራስ አማን በላይ መጻሕፍት ውስጥ አግኝተናል። ስለዚህ፡ ደቂቀ እስጢፋኖሶች የሚባሉት ቢያንስ ከአነሳሳቸው ላይ እውነተኛ ቡድኖች ነበሩ ማለት ነው ወይ?” ለሚለው ጥያቄ፤
13. “ደቂቀ እስጢፋኖስ፡ ከ Knights Templars ጋር አንድነት ነበራቸው ወይ?”
14. “የኢትዮጵያ የጵጵስና መንበር፡ የአባ ሰላማ መኾን ሲገባው፡ ለምን የአቡነ ተክለሃይማኖት መንበር ኾነ? የሚቀድሙት፡ አባ ሰላማ አይደሉም ወይ? የመጀመሪያው ፓትርያርክ አባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን አይደሉም ወይ?”
15. “ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ፡ ለሥልጣኑ በጣም ይሳሳ ስለነበረ፡ ደቂቀ እስጢፋኖስን አሳደደ” ለሚሉ፤
16. “ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ፡ ግራ ቀኝ ሳይመረም በግንፍልተኝነት ይፈርድ የነበረ አምባገነን ነበረ” ለሚሉ፤
17. “ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ፡ ኹለት ወይም ከዚያ በላይ ሚስቶች ነበሩት” ስለሚባለው ታሪክ፤
18. “ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ፡ ስለእምነት ምንም አያውቅም፤ ፈላስፋ ነበረ” ለሚሉ፤
19. “ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ በሕይወት እያሉ ለምን አልሞገትሻቸውም ነበር?” ብለው ለሚጠይቁኝ፤
20. “ሚዛናዊ መኾን አለብን፤ ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብም፡ ብዙ ደግ ሥራዎች ቢኖራቸውም፡ ጻድቅ አይደሉም፤ ደቂቀ እስጢፋኖስም፡ አንዳንድ ትዕቢትና አፈንጋጭነት ቢኖርባቸውም፡ መናፍቃን ወይም መጥፎ ሰዎች አይደሉም። ኹለቱንም በእኩል ሚዛን ልናያቸው ያስፈልጋል” ስለሚለው አስተሳሰብ፤
21. “ከ600 ዓመታት በፊት ስለነበሩት ሰዎች ከማውራት፡ አሁን ያለውን የኢትዮጵያን ችግር ማውራት አይሻልም ወይ?” ለሚሉ፡ መልስ።

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
21 - በደቂቀ እስጢፋ ዙርያ፡ በተደጋጋሚ ለሚነሡ ጥያቄዎች፡ መልስ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የዩቶፕያ እሳቤዎች በመጽሓፍ ቅዱስ (Utopian Thoughts in the Bible)  - ክፍል 1 - (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

የዩቶፕያ እሳቤዎች በመጽሓፍ ቅዱስ (Utopian Thoughts in the Bible) - ክፍል 1 - (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

ዩቶጲያ ትክክለኛዋ  ኢትዮጵያ  ናት!!! ዶ/ር መስከረም ለቺሳ | Utopia is the real Ethiopia @AxumTube​

ዩቶጲያ ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ናት!!! ዶ/ር መስከረም ለቺሳ | Utopia is the real Ethiopia @AxumTube​

11- ደቂቀ እስጢፋኖስ ማናቸው? ታላቁ የዘመናችን የታሪክ ዓመጽ! (Part 1)- በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

11- ደቂቀ እስጢፋኖስ ማናቸው? ታላቁ የዘመናችን የታሪክ ዓመጽ! (Part 1)- በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

በስህተት ብርሃን እየተመራችሁ ነው ! | THE MYSTERY of ANCIENT ENLIGHTENMENT | ዶር መስከረም ለቺሳ - Dr. Meskerem Lechisa

በስህተት ብርሃን እየተመራችሁ ነው ! | THE MYSTERY of ANCIENT ENLIGHTENMENT | ዶር መስከረም ለቺሳ - Dr. Meskerem Lechisa

Yegedlat Alem_ሊጠፉ ከተፈረደባቸው ውስጥ _መምህር ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ _ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ስብከት

Yegedlat Alem_ሊጠፉ ከተፈረደባቸው ውስጥ _መምህር ዲ/ን ብርሃኑ አድማስ _ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ስብከት

ጽዮን - ሦስተኛዋ ዩቶፕያ (Utopian Thoughts in the Bible) - ክፍል ሦስት - ሀ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

ጽዮን - ሦስተኛዋ ዩቶፕያ (Utopian Thoughts in the Bible) - ክፍል ሦስት - ሀ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

ኽንፈልጦ ዝግባእ ታሪክ ደቂቀ እስጢፋኖስ መን እዮም? ኣብ ትሕቲ መሰዊኢ ዝተሓረዱ ሰማእታት ራኢ የሐ ም6:9

ኽንፈልጦ ዝግባእ ታሪክ ደቂቀ እስጢፋኖስ መን እዮም? ኣብ ትሕቲ መሰዊኢ ዝተሓረዱ ሰማእታት ራኢ የሐ ም6:9

🔴Live ቀጥታ ከቤተመንግስት ቅድስት በአታ ለማርያም ገዳም/የማለዳ ጉባኤ

🔴Live ቀጥታ ከቤተመንግስት ቅድስት በአታ ለማርያም ገዳም/የማለዳ ጉባኤ

44 A - ጽዮናውያን የፈጠሩት የሃይማኖቶች ትርምስ - (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

44 A - ጽዮናውያን የፈጠሩት የሃይማኖቶች ትርምስ - (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

በዓለ ሃምሳ እና ኢትዮጵያውያን (ልዩ ዝግጅት) - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

በዓለ ሃምሳ እና ኢትዮጵያውያን (ልዩ ዝግጅት) - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

ዮቶፕያ(የገነት ትዝታ) - ከዶክተር መስከረም ለቺሳ ጋር | episode 24

ዮቶፕያ(የገነት ትዝታ) - ከዶክተር መስከረም ለቺሳ ጋር | episode 24

ስለ ትንሣኤው እለት ያልሰማናቸው ታሪኮች - (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

ስለ ትንሣኤው እለት ያልሰማናቸው ታሪኮች - (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

የዩቶፕያ እሳቤዎች በመጽሓፍ ቅዱስ (Utopian Thoughts in the Bible) - ክፍል ኹለት - ሐ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

የዩቶፕያ እሳቤዎች በመጽሓፍ ቅዱስ (Utopian Thoughts in the Bible) - ክፍል ኹለት - ሐ (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

25 - ሰበር መረጃ! ምዕራባውያኑ፡ በትክክለኛው የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ላይ የሠሩትን ደባ፡ መናዘዝ ጀምረዋል! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

25 - ሰበር መረጃ! ምዕራባውያኑ፡ በትክክለኛው የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ላይ የሠሩትን ደባ፡ መናዘዝ ጀምረዋል! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

ሙሴ ሰው ከመሆኑ በፊት በግ ነበረ!!! | ዶ/ር መስከረም ለቺሳ | Dr meskerem lechisa |Taza

ሙሴ ሰው ከመሆኑ በፊት በግ ነበረ!!! | ዶ/ር መስከረም ለቺሳ | Dr meskerem lechisa |Taza

ዘማሪት ሶፊያ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ያላት ምልከታ???በኦርቶዶክስ ውስጥ ያሉኝን ጥያቄ ይመለስልኝ ??? በደቂቀ እስጢፋኖስ ዙርያ ሀሳቦች ይብራራሉ

ዘማሪት ሶፊያ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ያላት ምልከታ???በኦርቶዶክስ ውስጥ ያሉኝን ጥያቄ ይመለስልኝ ??? በደቂቀ እስጢፋኖስ ዙርያ ሀሳቦች ይብራራሉ

ከእርሱ ራስ ማን ይወርዳል? | ዶ/ር መስከረም ለቺሳ | Meskerem Lechisa | Abiy Ahmed | Ethiopia | Amhara

ከእርሱ ራስ ማን ይወርዳል? | ዶ/ር መስከረም ለቺሳ | Meskerem Lechisa | Abiy Ahmed | Ethiopia | Amhara

10 February 2026

10 February 2026

30 самых прекрасных классических произведений для души и сердца ❄️ Бах, Шопен, Бетховен, Моцарт

30 самых прекрасных классических произведений для души и сердца ❄️ Бах, Шопен, Бетховен, Моцарт

22- ቄሱ ዮሓንስ (Prester John) ማነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

22- ቄሱ ዮሓንስ (Prester John) ማነው? (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]