የዘር ፍሬ አከባቢ እባጭ/ Scrotal swelling
Автор: Dr Shems /Apex Clinic
Загружено: 2026-01-08
Просмотров: 806
Описание:
ብዙ ሰዎች ብልታቸው አካባቢ ማበጥ ሲኖር ፈርተው እና ተጨንቀው ሀኪም ጋር ከመሄድ ይዘገያሉ። የዘር ፍሬ አከባቢ እባጭ በብዛት የሚታይ ችግር ነው ነገር ግን ሀኪም ጋር ቀርበው ካልታከሙት ችግሮች ሊባባሱ ይችላሉ።
በዚህ ቪድዮ ስለ የወንድ ዘር ፍሬዎች ማበጥ እና ተያያዥ ችግሮች መፍትሄዎቻቸው ካልታከምናቸውስ ምን ችግር ይፈጥራሉ የሚሉትን እናያለን።
የ አፔክስ ክሊኒክ ሀኪሞችን በአካል ለማግኘት ቀጠሮ 0988009944
0980807980 ይያዙ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: