እግዚአብሔር ወደ አዘጋጀልን ስፍራ መድረስ|ቄስ ዶ/ር ገመቺስ ደስታ| Dr Gemechis Desta | Mar 2020 AG 6 Kilo
Автор: Ethiopian AG 6K Church
Загружено: 2020-03-17
Просмотров: 80920
Описание:
#እግዚአብሔር_ወደ_አዘጋጀልን_ስፍራ_መድረስ
ዮሐ 6፥16-21 16
በመሸም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ ባሕር ወረዱ፥
17 በታንኳም ገብተው በባሕር ማዶ ወደ ቅፍርናሆም ይመጡ ነበር። አሁንም ጨልሞ ነበር፤ ኢየሱስም ገና ወደ እነርሱ አልመጣም ነበር፤
18 ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ።
19 ሀያ አምስት ወይም ሠላሳ ምዕራፍ ከቀዘፉ በኋላም፥ ኢየሱስ በባሕር ላይ እየሄደ ወደ ታንኳይቱ ሲቀርብ አይተው ፈሩ።
20 እርሱ ግን። እኔ ነኝ፤ አትፍሩ አላቸው።
21 ስለዚህ በታንኳይቱ ሊቀበሉት ወደዱ፤ ወዲያውም ታንኳይቱ ወደሚሄዱበት ምድር ደረሰች።
• Stay blessed and stay tuned for more videos •
መንፈሶን የሚመግቡ አዳዲስ የአምልኮ፤የተከታታይ ትምህርቶች፤ስብከቶች እንዲሁም አስድናቂ ምስክርነቶች በየቀኑ እንዲድረሶት.
አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ
NOTE- THIS VIDEO IS ETHIOPIAN AG CHURCH.
#Ethiopian 6 kilo AG Church
Like and Follow
#Facebook
/ ethiopianagchurch
#Telegram
https://t.me/AGchurch
እግዚአብሄር ይባርካችሁ!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: