ሰበር ዜና- ስፒድ "ወደ ኢትዮጵያ ተመለስ"መባሉ፤ የአሜሪካ ባለሥልጣን ዐቢይ ጋር ሊመክሩ መሆኑ፤ ኢትዮጵያዊያን ከኬንያ እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ@yeminereja
Автор: Yemi Mereja
Загружено: 2026-01-25
Просмотров: 159
Описание:
ሰላም ቤተሰቦች ይህ ቻናል ስፒድ ቤኒን ላይ እያለ የገጠመው "ወደ ኢትዮጵያ ተመለስ" የሚል እንቆቅልሽ የስልክ ጥሪ ደረሰው፤ የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረ መስቀል፣ የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ በኤርትራ ላይ "የስም ማጥፋት ዘመቻ እያካሄደ ነው" ሲሉ ጠንካራ ትችት ሰነዘሩ፤ ታዋቂ አየር መንገዶች ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አገራት የሚያደርጓቸውን በረራዎች ሰረዙ፤ የዴንማርክ ጠቅላይ ሚኒስቴር ከግሪንሌንድ መሪ ጋር ሊወያዩ ነው
የአውሮፓ ኅብረት እና ሕንድ የንግድ ስምምነት እንደሚያደርጉ መገለፁ #@yemimereja
#ishowspeed #abiyahmed #ameticav#Benin #backtoethiopia #Eritrea #Kenya #mandera #Denmark #greenland #AU #India #tradeagreement
subscribe , like , share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: