MUST WATCH! ያሁኑ አባ ማትያስ ከ31 አመት በፊት ፓትሪያርክ ስለነበሩት ስለ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለሃይማኖትየሰጡት መግለጫ
Автор: Paulos Amare
Загружено: 2018-02-05
Просмотров: 35257
Описание:
ፓትርያርክ አባ ማቲያስ ከዛሬ 31 ዓመት በፊት የሰጧቸው መግለጫዎች
******************************** ( MUST SEE CLIP)
" ፓርትያርክ አባ ተክለሃይማኖት አታላይና የቀበሮ ባህታዊ ናቸው"
" ፓርትያርክ አባ ተክለሃይማኖት አብዮት ጠባቂ ናቸው"
" ፓትርያርክ ተክለሃይማኖት መቁጠርያ ይዘው የሚያታልሉ የቀበሮ ባህታዊ ናቸው"
" አባ ተክለሃይማኖት የመንግስቱ አሽከርና አጃቢ ናቸው"
በ2005 በቪኦኤ ከአቶ አዲሱ አበበ ጋር ቃለ መጠይቅ ሲያደርጉ ደግም
*****************************************************
" እኔ ፓትርያርክ አቡነ ተክለሃይማኖትን ተናግሬያቸው አላውቅም:: እንዴት አባቴን?!"
*****************
( አባ ማቲያስ ለምን የወልደያውን ጭፍጨፋ እንዳላወገዙ ግራ ለገባችሁ ሁሉ -ይሄ ቪድዮ መልስ ይሁናችሁ)
ሰውየው ድሮም አሁንም ተልኳቸው ለቤተ ክርስትያኗ ሳይሆን ለፖለቲካው ነበር!
Historic speech of Aba Matiyas - some 31 years before. The clip wont take more than seven minutes of your time, please spare seven minutes and listen to what he was saying back then in the 70's.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: