📌📌የፆም በርገር አሰራር/Vegan Burger Recipe
Автор: ሉሊ ለማ Luli Lemma
Загружено: 2022-11-22
Просмотров: 1865
Описание:
ያትክልት በርገር አሰራር @LuliLemma
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ አዲስ የመጣችሁ ዛሬ 😍ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለው🙏
የሚያስፈልጉን
ክክ ምስር
ሽንኩር
ነጭ ሽንኩርት
ፓርስሊን
ካሮት
ድንች
ዘይት
በርበሬ
ቁንዶ በርበሬ
ጨው
የፀደይ ሽንኩርት
#Veganlentilburger#BurgerRecipe#Howtomakeburger#veganburger#የፆምበርገር
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: