ለ 6 ወር ልጅ የምግብ ፕሮግራም | 6 Months baby food plan
Автор: ETSE tube
Загружено: 2023-03-05
Просмотров: 25171
Описание:
In this video, a healthy food program for a 6-month-old baby, what kind of foods we can feed them for the first time, how many times a day we can feed them, and what kind of solid foods we can introduce them to: We can use vegetables such as potatoes, carrots and broccoli - as well as other types of food such potatoe puree, carrotpurees, apple puree, banana, oats and breast milk.
#babyfoodideas #firstfoods #firstfoods
በዚህ ቪዲዮ ለ6 ወር ልጅ የሚሆን ጤናማ የምግብ ፕሮግራም ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ምን አይነት ምግቦች ልንመግባቸው እንደምንችል በቀን ለምን ያህል ዜ እንደምንመግባቸ እንዲሁም በምን አይነት ጠጣር ምግቦችን ልናስጀምራቸው እንችላለን ለሚሉት ጥያቄዎች መልስ ያገኙበታል፡: ለምግብ ማለማመጃ - ከፍራፍሬ እንደ ፖም፣ ሙዝ እና አቮካዶ - ከአትክልት እንደ ድንች፣ ካሮት እና ብሮኮሊ - እንዲሁም ከሌሎች የምግብ አይነቶች ማለትም ቡላ፣ አጃ እና ምጥን መጠቀም እንችላለን የጡት ወይም ፎርሙላ ወተት በፊት የምንሰጠው አይቋረጥም በተጨማሪም ለምግብ ማቅጠኛነት እንጠቀመዋለን፡፡ ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡
#yelijochmegebaserar6wer #yelijochmegeb
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: