ፌሚኒዝም ላይ የተደረገ ክርክር
Автор: TIGI's Perspective (የቲጂ ዕይታ)
Загружено: 2025-06-18
Просмотров: 111601
Описание: ማሳሰቢያ ጨዋ ለሆናችሁ ቤተሰቦቼ የኔና የጆርዲን ክርክር ሀሳብ ላይ ብቻ እንዳተኮረ እናንተም እንዲሁ አድርጉ! ስሳደብ የሰማችሁኝ አይመስለኝም እናንተም እንዲሁ አድርጉ።ሀሳቧን ስለማንደግፍ ስም መስጠት ጨዋነትን ያጎላል የኔዎቹ ጨዋ ናቸው ብዬ እንደተኩራራሁ እሱን አስመስክሩልኝ።ወደድንም ጠላንም ሰውን ለመማረክ ርህራሄ ያስፈልገናልና ኮመንታችሁ ርህራሄ እንጂ ፍርድ አይኑረው እስከጥግ ሄዳችሁ ከግብረሰዶምና ሴጣናዊነት ጋር አታያይዙት አንዳንዶች የሚያራምዱትን ነገር በጥልቅ ላይረዱት ይችላሉና። ለጠፋችሁ እህታችን 🙈😀እስክትቀላቀለን ድረስ ፍቅርም ርህራሄም እናሳያት። አደራ ትኩረታችንን ሀሳብ ላይ ብቻ እባካችሁ አንዳችሁም ክፉ ቃል እንዳታወጡ ምክንያቱም ብልሀተኛ ሴት አፏን በጥበብ እንጂ በስድብና ፀያፍ ቃል ስለምትከፍት እወዳችዋለው። @jordinbezabih ላይ ሔዳችሁ ቀሪውን እዩ
Повторяем попытку...

Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: