ውበት- የኢትዮጵያ የጂኦ-ስትራቴጂ ማስፈጸሚያ | Ethiopia | Ethio Melhik | ኢትዮ መልሕቅ | Pm Abiy Ahmed | ETV | EBC |
Автор: EBC
Загружено: 2026-01-20
Просмотров: 9647
Описание:
የፖለለቲካ ተንታኞች ውበት በዘመናችን ያለው ቦታ ከፍተኛ ነው ይላሉ። ውበትን መገንባት ሀገር መገንባት ነው። ውበት የጂኦ ስትራቴጂክ ማስፈጸሚያ ነው።ኢትዮጵያ በሸገር ገበታ፣ በገበታ ለሀገርና በኮሪደር ልማት በዓለማችን ከሚጠሩ የቱሪስት መዳረሻዎች አንዷ ለመሆን እየሰራች ነው። በዚህ ዘገባ በኢትዮጵያ የቱሪዝም ጉዞ ላይ የሚነሱ ትችትና ሙገሳዎችን እንዳስሳለን።
#Tourism #Corridor #Ethiopia #PmAbiyAhmed #AdanechAbiebie #IshowSpeed
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: