ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የእግዚአብሔር ብርሃን pastor Amare Hagos GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH ግሬስ_ላይፍ_ኮሚዩኒቲ_ቸርች

Автор: Grace Life Community Church

Загружено: 2025-11-29

Просмотров: 2848

Описание: 1ኛ የዮሐንስ መልእክት
ምዕራፍ 1
1 ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
3 እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።
4 ደስታችሁም እንዲፈጸም ይህን እንጽፍላችኋለን።
5 ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት። እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የምትል ይህች ናት።
6 ከእርሱ ጋር ኅብረት አለን ብንል በጨለማም ብንመላለስ እንዋሻለን እውነትንም አናደርግም፤
7 ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።
8 ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
9 በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
10 ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የእግዚአብሔር ብርሃን pastor Amare Hagos GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH ግሬስ_ላይፍ_ኮሚዩኒቲ_ቸርች

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ሕይወት ተገለጠ  pastor Amare Hagos GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH ግሬስ_ላይፍ_ኮሚዩኒቲ_ቸርች

ዳዕሮ ሲትኮም part 78 New Eritrean Daero Sitcom Zerie Mdri 72 #habesha #eritreancomedy  #eritrean

የሚጠላ ፍቅር pastor Amare Hagos GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH ግሬስ_ላይፍ_ኮሚዩኒቲ_ቸርች

ጀነራላት ጽምዶ ኪዳን-ኣስመራ ከቲሞም /ኢትዮጵያ መጥቃዕቲ ድሮን ነጺጋ/ሰራዊት ኤርትራ ኣብ ሑመራ /መንገዲ ኣየር ኢትዮጵያ ከሲሩ/ኣሽሓት ኣብ ባሕሪ ተዓጊቶም

Q & A dawit fasil ጥያቄ እና መልስ ከዳዊት ፋሲል ጋር  ድንቅ ትምህርት እና መልስ

ስጋውዊነት ምንድነው? (በፓስተር_አማረ_ሀጎስ) GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH ግሬስ_ላይፍ_ኮሚዩኒቲ_ቸርች

እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው የሚያስፈራኝ ማን ነው

እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው የሚያስፈራኝ ማን ነው

የትንሳኤ ሃይል pastor Amare Hagos GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH ግሬስ_ላይፍ_ኮሚዩኒቲ_ቸርች

በላይ ያለውን አስቡ (Set Your Mind) pastor Amare Hagos GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH ግሬስ_ላይፍ_ኮሚዩኒቲ_ቸርች

#ድነት_በሰው_ይጠበቃል_ብዬ_አላስብም #መጋቢ_አማረ_ሃጎስ @ecclesiamedia316 @abiy_kiya @gracelifecommunitychurch5295

Alemneh Wasse |  ኢራን  #ዲሞናን  እመታለሁ አለች!!  የእስራኤል #የኑክሌርጣቢያ!!

አግዚአብሔር ብርሃን ነው(1ኛ የዮሐንስ መልእክት) pastor Amare Hagos GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH ግሬስ_ላይፍ_ኮሚዩኒቲ_ቸርች

የእድገት ደረጃዎች pastor Amare Hagos GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH ግሬስ_ላይፍ_ኮሚዩኒቲ_ቸርች

🚨እኚህ 7 ምልክቶች መንፈስ ቅዱስ በሀይል አብሯችሁ እንዳለ የሚያመለክቱ ናቸው | Pastor Benny hinn | በአማረኛ @holytubeethiopia3495

📌ሰሞንኛ..አሜሪካ ሌሎችን እንቅልፍ የምትነሳ ሃገር ሆናለች /አለምን ያነጋገረው አስደንጋጩ ድንገተኛ የትራምፕ ውሳኔ እና የአለም የመሪዎች መረበሽ‼️

እግዚአብሔር  ያከበረው! #jesus #habesha #protestant

🔴የሐሙስ ምሽት | የፀሎት፣ የፈውስ፣ የቃል እና የአምልኮ ጊዜ | ሀልዎት አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን | የቀጥታ ስርጭት #2026

ርዕስ፡- በእግዚአብሔር  ስለመታመን     #ነብይ ብርሃኑ #neby brhanu #Ethiopia protestant #sibket

የመኖራችሁን Purpose ለማግኘት አካሄዳችሁን ከእግዚአብሔር ጋር አድርጉ |  Make your way with God | Tilahun Tsegaye

ሚዛናዊ ሕይወት (Balanced Life) pastor Amare Hagos GRACE LIFE COMMUNITY CHURCH ግሬስ_ላይፍ_ኮሚዩኒቲ_ቸርች

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]