ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ህይወት ሆኖልኛል Hiywet Honolgnal

Автор: illasha fekadu

Загружено: 2025-05-08

Просмотров: 18233

Описание: ህይወት ሆኖልኛል Hiywet Honolgnal: Track 10 of the live recorded gospel album “Silante”.

ከህይወት ገበታ
እንድቆርስ አደለኝ
ነፍሱን ለእኔ ከፍሎ
ለደስታ ህይወት ለየኝ

በወጣልኝ ዕጣ
መኖር አገኘሁኝ
በሚታይ መብለጤ
ዓለምን ናቅሁኝ

ባርያ ሆኜ ሳለሁ
የኃጢአት ባለዕዳ
ሰይጣን አሸክሞኝ
የዘመን አበሳ

ነገር ግን ነፃነትህ
በሬን ከፍቶ ገባ
በተራ አይደለም
በዘለዓለም ጌታ

ህይወት ሆኖልኛል
ነፃ አውጥቶኛል
ለእኔ ሞቷልና
አቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና

ዘመን ያወፈረው
ያሰረኝ ሰንሰለት
መመረጤን ሲያየው
ወደቀ ከመሬት

ልከፍለው አይደለም
የሠራልኝ ለእኔ
ነፃነት በነፃ
መጥቷል አጠገቤ

ይሄ ብቻ አይደለም
አለኝ የተሠራ
የሚያስረሳኝ የዚህን
ዓለም መከራ

መኖሪያ ሚሆነኝ
ዘለዓለም በተድላ
የሰው ዓይን ያላየው
በእጅ ያልተሠራ

ህይወት ሆኖልኛል
ነፃ አውጥቶኛል
ለእኔ ሞቷልና
አቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና

ይበራል ጨለማው
አይቆምም ከፊቴ
አይደለሁም ምንም
ይታያል መብራቴ
አምላክ ጎጆዬ መጥቶ
በቃሉ ያናገረኝ
የዘለዓለም ህይወት
ሞቶልኝ የሰጠኝ

እኔ ነኝ

ህይወት ሆኖልኛል
ነፃ አውጥቶኛል
ለእኔ ሞቷልና
አቀርባለሁ አምልኮ ምስጋና

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ህይወት ሆኖልኛል Hiywet Honolgnal

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu

እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu

Mesay Birhanu @ Kingdom Sound Worship Night,

Mesay Birhanu @ Kingdom Sound Worship Night, "Awaki Neh" Original Song by Nazareth Amanuel Choir

20 February 2026 ተስፋ የሚያለመልሙ ዝማሪዎች

20 February 2026 ተስፋ የሚያለመልሙ ዝማሪዎች

Silante ስላንተ

Silante ስላንተ

ሙሉዬን ውሰደዉ||  Illasha fekadu ||ኢላሻ ፍቃዱ@ARC

ሙሉዬን ውሰደዉ|| Illasha fekadu ||ኢላሻ ፍቃዱ@ARC

ምስክር ነኝ - MISIKIR NEGN Samuel Tesfamichael Live worship 2026

ምስክር ነኝ - MISIKIR NEGN Samuel Tesfamichael Live worship 2026

🔴ዓብይ ጾም ዘወረደ መዝሙራት ስብስብ like mezemran yilma hailu

🔴ዓብይ ጾም ዘወረደ መዝሙራት ስብስብ like mezemran yilma hailu

ስላንተ Silante ሙሉ ሠንዱቅ full Album

ስላንተ Silante ሙሉ ሠንዱቅ full Album

#ኢየሱስ ቤቴ ሲገባ#ነብዩ እና ህዝቡ በእምባ#ከዘማሪ መልካሙ#እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ#Amazing #Singer Melkamu//Protestant Mezmur

#ኢየሱስ ቤቴ ሲገባ#ነብዩ እና ህዝቡ በእምባ#ከዘማሪ መልካሙ#እጅግ እጅግ አስደናቂ አምልኮ#Amazing #Singer Melkamu//Protestant Mezmur

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album

Guzo - Guzo - Kingdom Sound Live Production AlbumChoir - Kingdom Sound 9th Batch

Guzo - Guzo - Kingdom Sound Live Production AlbumChoir - Kingdom Sound 9th Batch

አስተምረኝ EP ሙሉ አልበም | FULL ALBUM || ቢኒያም ደሳለኝ - Biniyam Desalegn

አስተምረኝ EP ሙሉ አልበም | FULL ALBUM || ቢኒያም ደሳለኝ - Biniyam Desalegn

እጅግ ድንቅ መዝሙር፡ የክብርህ አደባባይ - ዘማሪ እላሻ ፈቃዱ ከCM የአምልኮ ቡድን ጋር || Yekibrih Adebabay

እጅግ ድንቅ መዝሙር፡ የክብርህ አደባባይ - ዘማሪ እላሻ ፈቃዱ ከCM የአምልኮ ቡድን ጋር || Yekibrih Adebabay

ይችላል Yichlal

ይችላል Yichlal

Natnael Solomon @ Kingdom Sound Worship Night

Natnael Solomon @ Kingdom Sound Worship Night "Fithin Eshalew" Original Song - Kenesa & Solomon Bula

Shekimen by Dawit Getachew

Shekimen by Dawit Getachew

ብቸኝነት አይሰማኝም|| ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| አምልኮ|| worship|| PCGIC|| #tibebuworkeye

ብቸኝነት አይሰማኝም|| ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ|| ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ|| አምልኮ|| worship|| PCGIC|| #tibebuworkeye

በየቀኑ  |Beyekenu| ዘማሪ ያዕቆብ ሚሊዮን |Singer  Yakob Million| Original Song By Azeb Hailu

በየቀኑ |Beyekenu| ዘማሪ ያዕቆብ ሚሊዮን |Singer Yakob Million| Original Song By Azeb Hailu

ዝም ይበል - በበረከት ተስፋዬ II Zim Yibel - by Bereket Tesfaye

ዝም ይበል - በበረከት ተስፋዬ II Zim Yibel - by Bereket Tesfaye

የአብይ ጾም መዝሙራት | ዘለሰኛ መዝሙር | zelesegna mezimur

የአብይ ጾም መዝሙራት | ዘለሰኛ መዝሙር | zelesegna mezimur

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]