ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ትንቢት የበጎች ማድለብያ ቀ.1

Автор: እንስሳት ህክምና እና አያያዝ Hailuvet

Загружено: 2023-11-27

Просмотров: 20550

Описание: የበጎች ማድለብ በአገራችን ኢትዮጵያ እጅግ በጣም አዋጭና ጥሩ አገልግሎት ለአገርም ለመሐበረሰብም የሚሰጥበት የእርባታ ዘርፍ ነው
በጎችን ከገበያ በምንገዛበት ወቅት
ልንጠነቀቅ የሚገባው ዋና ነገሮች
A, ከተለያዮ ተዛማች በሸታ ነፃ ናቸውን ?
( free zoonotic diaseas )
B, በአፍና በአፍንጫ ፈሳሸና ,እብጠት አለባቸውን
nasal discharge and swelling
C, የእግራቸው ማነከሰ እና ማበጥ
swelling or laminas
D, ሳል caphing
E, rasparartory problem
የመተንፈሰ ችግር
F, Anorexia (የምግብ ፍላጎት መቀነሰ )
ወዘተ
እነዚህና ሌሎችን ተመሳሳይ የጤና ችግሮች ካየን አለመግዛት በሸታውን የተሸከሙ ከሆኑ ለበረቱም ለአካባቢ መሀበረሰብም የእርባታ ጠንቅ ሰለሆነ ማግለል
በተጨማሪ በጎችን ገዝተን እንደመጣን በአካባቢ ባሉ የእንሰሳት ሐኪሞች , የእርባታ በለሞያወች የበሸታ ምልክት ሰታዩ ቶሎ በሸታው ሳይባባሰ እገዛ መጠየቅ ይህም በሸታው እንዳይባባሰ ያደርጋል
ከገበያ የተገዙ በጎችን ለብቻ አድርጎ ማቆየትና ክትትል ማድረግ
አመጋገብን ያለመዱት መኖ ሰለሚሆን ቀሰ በቀሰ ነው ማለማመድ
የሚደልቡ በጎች የውሰጥ ጥገኛ ማሰወገጃ መደሀኒቶችን መሰጠት ቶሎ ሰውነታቸው እንዲለወጥ እንዲፍአፉ ያደርጋል
አመጋገብም በተቻለ መጠን የተመጣጠነ መኖ በአግባቡ መሰጠት የሚያመጡትን የሰውነት ለውጥ መከታተል
የበጎችን በጠጥ በየእለቱ መከታት
በጠጣቸው ተቅማጥ አለው
ደም አለው
ምግብ ካልበሉ በደንብ ለምንድነው ያልበሉት
ምግብ የተበላሸ አለመሆኑን ማረጋገጥ
እነዚህንና ሌሎችን ክትትል
ክትባትን ጨምሮ መሰራት

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ትንቢት የበጎች ማድለብያ ቀ.1

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

በፍየል እርባታ ስኬታማ የሆነው የጋምቤላ ወጣት

በፍየል እርባታ ስኬታማ የሆነው የጋምቤላ ወጣት

በግ ረኛዉ

በግ ረኛዉ

በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርግ የበጎች ማድለብ ስራ።

በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርግ የበጎች ማድለብ ስራ።

ምን ያዋጣል?በጎች እና ፍየሎችን ለማደለብ በስንት እንጀምር?

ምን ያዋጣል?በጎች እና ፍየሎችን ለማደለብ በስንት እንጀምር?

በግ ለማድለብ የሚያስፈልጉ

በግ ለማድለብ የሚያስፈልጉ

''ሊዩዩት የሚገባ''ወጪ ቆጣቢ የአመጋገብ አይነቶች ውስጥ 1ኛው...

''ሊዩዩት የሚገባ''ወጪ ቆጣቢ የአመጋገብ አይነቶች ውስጥ 1ኛው...

Starting Goat and Sheep Farm in Ethiopia. የበግ እና ፍየል እርባታ ስንጀምር ማወቅ ያለብን 3 ነጥቦች

Starting Goat and Sheep Farm in Ethiopia. የበግ እና ፍየል እርባታ ስንጀምር ማወቅ ያለብን 3 ነጥቦች

አስገራሚው የበግ እና የፊየል ዋጋ| የ2017 አዲስ ዓመት የበዓል ገበያ ቅኝት| Holiday market review| SILE BUSINESS| Ethiopia

አስገራሚው የበግ እና የፊየል ዋጋ| የ2017 አዲስ ዓመት የበዓል ገበያ ቅኝት| Holiday market review| SILE BUSINESS| Ethiopia

በጎችን በማደለብ እንዴት ትርፋማ እንሆናለን

በጎችን በማደለብ እንዴት ትርፋማ እንሆናለን

ውጤታማ የበግ እና የፍየል አደላለብ! በርካቶችን የረዳ ትምህርት! #sheep #sheepfarming #sheepgoatfarming

ውጤታማ የበግ እና የፍየል አደላለብ! በርካቶችን የረዳ ትምህርት! #sheep #sheepfarming #sheepgoatfarming

ሴት እርጉዝ ፍየሎችን ማርባት ጥቅሙ

ሴት እርጉዝ ፍየሎችን ማርባት ጥቅሙ

በጎችን በፕሮቲን በመአድን የበለፀገ መኖ በመሰጠት ማደለብ

በጎችን በፕሮቲን በመአድን የበለፀገ መኖ በመሰጠት ማደለብ

በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚያደርገው የፍየል እርባታ

በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚያደርገው የፍየል እርባታ

በጎችን ማድለብ እና ማርባት!

በጎችን ማድለብ እና ማርባት!

በግ እርባታ ከመጀመረዎ በፊት ይህንን ይወቁ | መታወቅ ያለበት 9 ነጥቦች | ሙሉ መረጃ እነሆ | #sheep #sheepfarm #sheepdairygoatfarm

በግ እርባታ ከመጀመረዎ በፊት ይህንን ይወቁ | መታወቅ ያለበት 9 ነጥቦች | ሙሉ መረጃ እነሆ | #sheep #sheepfarm #sheepdairygoatfarm

በበግ ማደለብ ቢዚነስ ውጤታማ ያደረገኝን የአሠራር ተሞክሮ ላጋራችሁ! ተሞክሮውን ተግባራዊ ብታደርጉ በእርግጠኝነት ከቢዚነሱ ታተርፋላችሁ! Profitable!

በበግ ማደለብ ቢዚነስ ውጤታማ ያደረገኝን የአሠራር ተሞክሮ ላጋራችሁ! ተሞክሮውን ተግባራዊ ብታደርጉ በእርግጠኝነት ከቢዚነሱ ታተርፋላችሁ! Profitable!

ከብት በማድለብ በቀላሉ እንዴት ሀብታም እንሆናለን? በአጭር ጊዜ ሚሊየነር የሚያደርግ ቢዚነስ መሆኑን ተረዳሁ! የአሠራር ስልቶቹን መጠቀም በጣም ያዋጣል!

ከብት በማድለብ በቀላሉ እንዴት ሀብታም እንሆናለን? በአጭር ጊዜ ሚሊየነር የሚያደርግ ቢዚነስ መሆኑን ተረዳሁ! የአሠራር ስልቶቹን መጠቀም በጣም ያዋጣል!

የበጎች ማደለብ ሰራ  በአጭር ግዜ  ገንዘብ ያሰገኛል

የበጎች ማደለብ ሰራ በአጭር ግዜ ገንዘብ ያሰገኛል

በግ ለማርባት በጣም ትንሽ ካፒታል በቂ ነው! | በ50 ሺህ ብር ሚሊየነር የመሆን ሚስጥር | #sheep #goat #sheepgoatfarm

በግ ለማርባት በጣም ትንሽ ካፒታል በቂ ነው! | በ50 ሺህ ብር ሚሊየነር የመሆን ሚስጥር | #sheep #goat #sheepgoatfarm

ምን ያዋጣል?እርባታ እና ማደለብ ከመጀመራችን ማወቅ ያሉብን ነገሮች ምንድናቸው?

ምን ያዋጣል?እርባታ እና ማደለብ ከመጀመራችን ማወቅ ያሉብን ነገሮች ምንድናቸው?

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]