አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ የሚያካሂደው ሳምንታዊ የልምድ ልውውጥ መድረክ መልካም ተሞክሮዎች የሚቀመሩበት ነው ተባለ
Автор: AMN-Addis Media Network
Загружено: 2025-09-15
Просмотров: 120
Описание:
በወርቃማው ሰኞ የመማሪያና የውይይት መደረክ ከህዳሴው ግድብ ምረቃና ከአዲስ ዓመት ማግስት የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ሰራተኞችና አመራሮች ልምድ ተለዋውጠዋል
በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ሀሳብ አመንጭነት በየሳምንቱ ሰኞ በከተማ ደረጃ የሚደረግ የልምድ መለዋወጫ መድረክ ነው
አዲስ ሚዲያ ኔትወርክም በወርቃማ ሰኞ መርሀግብር ላይ ሁሉንም በእኩል የሚያሳትፍ፣ ሀሳብ የሚያለዋውጥ እና ጥሩ ልምድ የሚቀመርበት ስለመሆኑ የኤኤም ኤን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ካሳሁን ጎንፋ ገልጸዋል
ወደ አዲስ ሚዲያ ኔትርክ የዩቲዩብ ቻናል እንኳን በሰላም መጣችሁ። ስለ መዲናችን አዲስ አበባ ምን ማግኘት ይፈልጋሉ?
ሰበር መረጃ፣ ባህላዊ፣ከተማዊ መረጃዎች፣ ወቅታዊ የልማት እንቅስቃሴዎች፣ በጎ አድራጎት ስራዎች እንዲሁም የማህበረሰቡ አንደበት ምን ይላል የሚሉትን ከደማቋ የኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ወደናንተ እናደርሳለን።
ነዋሪ ነዎት ወይንስ የአዲስ አበባ እንግዳ? አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ አዲስ አበባን የሚያዩበት፣ የሚያዳምጡበት እንዲሁም የሚያውቁበት የመረጃ ምንጮ እንዲሆን ጋበዝንዎ
Welcome to Addis media network YouTube channel. What interest you about in the capital?
Breaking news, culture, city information, current infrastructure development, voluntary work or societal concerns? We will deliver top notch information from the ground.
Are you a resident or a visitor? Addis Media Network is a portal to look right in the heart of Addis. See, hear, feel and know what Addis is all about.
Subscribe and stay connected to
#ዜና #addisababa #ethiopia #AddisAbaba #EthiopiaNews #CityUpdates #Infrastructure #EntertainmentNews #UrbanDevelopment #AMN
ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን!
YouTube ➲ http://bit.ly/3itThRr
Telegram ➲ http://bit.ly/3W4puw9
Facebook ➲ https://bit.ly/3CJVgI8
Twitter ➲ http://bit.ly/3IKQ3TZ
AMN - መስከረም 5/2018 ዓ.ም
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: