140 በላይ ቤተክርስቲያን ማስከፈት ዕፁብ ድንቅ ነው መ/ ር እዮብ ይመኑ
Автор: ደጆችሽ አይዘጉ /Dejochsh Ayzegu
Загружено: 2026-02-20
Просмотров: 151
Описание:
ደጆችሽ አይዘጉ ጠቅላላ ማኅበር ሙሉ ትኩረቱን በተዘጉና በኢኮኖሚ አቅም እጥረት በተዳከሙ የገጠር አብያተ ክርስቲያናትን ላይ አድርጎ የሚሠራ ማኅበር ነው፡፡ ዓላማችንም ፡- 1. በየትኛውም ምክንያት የተዘጉ አብያተ ክርስቲያናትን በአገልግሎት እንዲከፈቱ ማድረግ 2. የስብከተ ወንጉል አገልግሎት በገጠሩ የሀገራችን ክፍል ማኅበረሰቡ በሚናገርበት የአፍ መፍቻ ቋንቋ እንዲስፋፋ ማድረግ፡፡ 3. አብያተ ክርስቲያኖች በልማት ራሳቸውን የሚችሉበትንና ከኢኮኖሚ ተመጽዋችነት የሚላቀቁበትን ራስ ገዝ ልማት መሥራት፡፡ 4. ለቤተክርስቲያን ድንገተኛ የዕርዳታ ጥሪ አፋጣኝ ምላሽ መስጠት ናቸው፡፡ ይህ የደጆችሽ አይዘጉ መንፈሳዊ የአገልግሎት ማኅበር ሚዲያም ማኅበራችን እያከናወናቸው ያሉትን አገልግሎቶች ለማስተዋወቅና ሕዝበ ክርስቲያኖች አገልግሎታችንን እንዲደግፉ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ በመሆኑ የደውል ምልክቷን ነክታችሁ ቤተሰብ በመሆን ከማኅበሩ ጎን እንድትቆሙ ጥሪ እናቀርባለን፡፡
''የቅድስት ቤተ-ክርስቲያንህንም ደጆች በምሕረትና በሃይማኖት እንዲከፈቱ አድርግልን።''
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ደጆችሽ አይዘጉ ጠቅላላ ማኅበር
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: