ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

📮ድርሳነ ቅዱስ ሩፋኤል ዘወርኃ ጥር 13 ስንክሳር ድርሳን ገድል

Автор: yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር

Загружено: 2026-01-21

Просмотров: 1886

Описание: 🅾️🅾️🅾️ የእለቱ በዓላቶች 🅾️🅾️🅾️
⭕️ ቅዱስ ሩፋኤል
⭕️ ለቅዱስ ያሬድ
⭕️ ለጻድቁ አቡነ ሐራ ድንግል
⭕️ ቅዱስ አባ ስምዖን
⭕️ አባ ኢያይያስ ዘገዳመ አስቄጥስ
⭕️ አባ ገብርኤል ሊቀ ጳጳሳት

📌Welcome yekidusan zekere YouTube Channel📌

እንኳን ወደ የቅዱሳን ዝክር ዩትዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ።

በዚህ ቻናል የሚቀርቡ መርሃ ግብሮችን ለማስተዋወቅ ያክል የቅዱሳን እና የጻድቃን ገድላትና ድርሳናት ጸሎት፣ በየእለቱ የሚደመጡ ስንክሳር እና አዲስ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ይዘን እንቀርባለን። ስለዚህ ይህን አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቻናል የመጀመሪያ ምርጫዎ በማድረግ ሁሉንም መራሃ ግብሮች እንዲከታተሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

የቅዱሳን ዝክር ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስንል በትህትነ እንጠይቃለን።

🔶🔶🔶 ምሳሌ 10 (Proverbs)
7፤ የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው፤ የኅጥኣን ስም ግን ይጠፋል።
11፤ የጻድቅ አፍ የሕይወት ምንጭ ናት፤ የኃጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል።

📣Like
📣Subscribe
📣Share

ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን።

Thanks For Watching

#berekete tube
#mahtebe media
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
#Samuel Asres I Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
#Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
#ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
#EOTC TV
#Mahibere Kidusan
#masresham

Nahoo TV | Kana TV | Kana rama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | EthiopiKdramaenselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Ra Drama | Amen Drama | Meabeshavies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music Fana Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama |Betoch Comedy | Minewhewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music | Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ | Yealem tube የዓለም ትዩብ | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like)

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
📮ድርሳነ ቅዱስ ሩፋኤል ዘወርኃ ጥር 13 ስንክሳር ድርሳን ገድል

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

📮ቅዱስ ሚካኤል ቃና ዘገሊላ micheal ሳሙኤል ዘዋልድባ ጥር 12 ገድል ስንክሳር @mekdifamili  #ethiopiaorthodoxtewahdochurch

📮ቅዱስ ሚካኤል ቃና ዘገሊላ micheal ሳሙኤል ዘዋልድባ ጥር 12 ገድል ስንክሳር @mekdifamili #ethiopiaorthodoxtewahdochurch

#Live#ኪዳን_እናድርስ #ቀጥታ_ከቦሌቡ._መድኃኔአለም #ኪዳን#ቅዳሴ#ማኅሌት#ወረብ#መዝሙር#ሰዓታት#ስብከት#ንግስ#ጉባኤ#13/5/2018

#Live#ኪዳን_እናድርስ #ቀጥታ_ከቦሌቡ._መድኃኔአለም #ኪዳን#ቅዳሴ#ማኅሌት#ወረብ#መዝሙር#ሰዓታት#ስብከት#ንግስ#ጉባኤ#13/5/2018

የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን - የቤተክርስቲያን ታሪክ | The History of The Church part 1

የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን - የቤተክርስቲያን ታሪክ | The History of The Church part 1

የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2

የ2018 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ ክፍል 2

📮ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ጥር 4 ገድል ስንክሳር መታሰቢያ አደረሰን @yekidusanzekere5159#ethiopianorthodoxtewahdochurch

📮ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ጥር 4 ገድል ስንክሳር መታሰቢያ አደረሰን @yekidusanzekere5159#ethiopianorthodoxtewahdochurch

ሚካኤል ስለው :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics )

ሚካኤል ስለው :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics )

ሴቶች በወር አበባ ጊዜ  ቤተ ክርስቲያን  መግባት ይችላሉ ወይ? መምህር ዘበነ ለማ

ሴቶች በወር አበባ ጊዜ ቤተ ክርስቲያን መግባት ይችላሉ ወይ? መምህር ዘበነ ለማ

የአእላፋት ዝማሬ -2018 ዓ.ም  | ቀጥታ ከመስቀል አደባባይ

የአእላፋት ዝማሬ -2018 ዓ.ም | ቀጥታ ከመስቀል አደባባይ

የሰላሜ ሰው (Live)

የሰላሜ ሰው (Live)

📮የጻድቁ እስትንፋሰ ክርስቶስ ገድል ስንክሳር ዘወርኅ ጥር 9 መታሰቢያ አደረሰን ​​ @mekdifamili  #ethiopiaorthodoxtewahdochurch

📮የጻድቁ እስትንፋሰ ክርስቶስ ገድል ስንክሳር ዘወርኅ ጥር 9 መታሰቢያ አደረሰን ​​ @mekdifamili #ethiopiaorthodoxtewahdochurch

📮 መዝሙረ ዳዊት አርጋኖን ውዳሴ ማርያም#saintmary ጥር 2 ስንክሳር ​⁠  #ethiopianorthodoxtewahdochurch

📮 መዝሙረ ዳዊት አርጋኖን ውዳሴ ማርያም#saintmary ጥር 2 ስንክሳር ​⁠ #ethiopianorthodoxtewahdochurch

ቃና ዘገሊላ ቅዱስ ሚካኤል የዘንድሮው የለየል

ቃና ዘገሊላ ቅዱስ ሚካኤል የዘንድሮው የለየል

ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አምስቱ አዕማደ ምሥጢር

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አምስቱ አዕማደ ምሥጢር

ዘወትር የሚደመጡ  መዝሙሮች Ethiopian Orthodox Mezmur

ዘወትር የሚደመጡ መዝሙሮች Ethiopian Orthodox Mezmur

🔴 PSALMUL 91 și PSALMUL 23 - Cele două RUGACIUNI CELE MAI TARI DIN BIBLIE.  🔴

🔴 PSALMUL 91 și PSALMUL 23 - Cele două RUGACIUNI CELE MAI TARI DIN BIBLIE. 🔴

ሥላሴ📮 አጋዕዝተዓለም ቅድስት ሥላሴ ሰይፈ ሥላሴ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ስንክሳር ጥር 7 ገድል ድርሳን @mekdifamili  #holyspirit#ethiopian

ሥላሴ📮 አጋዕዝተዓለም ቅድስት ሥላሴ ሰይፈ ሥላሴ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ስንክሳር ጥር 7 ገድል ድርሳን @mekdifamili #holyspirit#ethiopian

ልብ የሚነካ የአቡነ ተክለሃይማኖት ዝማሬ | Emotional Mezmur for Abune Tekle Haymanot

ልብ የሚነካ የአቡነ ተክለሃይማኖት ዝማሬ | Emotional Mezmur for Abune Tekle Haymanot

የኔ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics) አዲስ ዝማሬ

የኔ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics) አዲስ ዝማሬ

የ2018 የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ

የ2018 የአእላፋት ዝማሬ የመዝሙሮች ስብስብ

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]