ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ቢኖሩ - Binoru ﷺ • አዲስ የህብረት ነሺዳ • Liqa #2 ሊቃእ መድረክ#2

Автор: SALAMI | ሠላሚ

Загружено: 2022-03-08

Просмотров: 1008721

Описание: #mezamir
#abduselam
#liqa
#neshida
#nasheed
#ethiopia
#muslim

ሊቃእ መድረክ #2 ላይ የቀረበ የህብረት ነሺዳ

ሙንሺዶች
ዓብዱሰላም
ሰዕድ አህመድ
ፈይሰል ሰመር
አቡበከር ሰፊዩ

ግጥም
መሀመድ ኢድሪስ ካሳ

ዜማ
ዓብዱሰላም

ቅንብር
ኤሉና ስቱድዮ

ቪዲዮ
ሚንዛር ፕሮዳክሽን

-----------------------------
የነሺዳው ግጥም

ቢኖሩ ኖሮ የኣለሙ ጀማል
መቼ የምድሩ ሚዛን ይዘማል
ሀቀኛ ወድቆ ፋሲቅ ይሾማል
መቼ እንደሀላል ፈሳድ ይዜማል ።

ላልቶ ከስሩ የዋህዳው ኪዳን
ነገድ ሲያዋድድ ሀረግ ሲያካዳን
ውሉ ሲጠፋ . . .
የዘመን መልኩ ጠልሽቶ ሲቀር
ምን ኣለ መላ
ኣንቱ ብትኖሩ ከማለት በቀር ።

ቢኖሩ ኖሮ ሐቅ ኣይቀበር
ኢልም ተንቆ ጀህል ኣይከበር
ቢኖሩ ዘይኔ የከውኑ ኣለቃው
በሒክማቸው ቃል በረጋ ሊቃው ።

ቢኖሩ ኖሮ ሰይደል ዑመም
ፍትህ ኣይቆስል ሓቅ ኣይታመም
ጥላቻ ኣይሾም ህብረት ተሽሮ
እዝነት ኣይሞትም ቂም ተሞሽሮ ።

ቢኖሩ ኖሮ የከውኑ ጀንበር
መቼ ይገዝፋል የበደል ቀንበር
መቼ ይደምቃል የበላው ኸበር ።

ኸልቁን የፍትህ ቀለብ ሲርበው
በረካው ሲሸሽ በላ ሲቀርበው
ሲዛነፍ ለዛው የመኖር ጣሙ
ኣንቱ በኖሩ በረጋ ኣለሙ ።

ኸይር ሲኮስስ ዙልም ፈንድቆ
መሃባ ሲነጥፍ ቂም በቀል ደምቆ
ፍጥረት ሲዛነፍ ልኩ መስመሩ
እንዴት ኣያሰኝ ምነው በኖሩ ።

ሙስሊም ከሙስሊም
ወንድም ከወንድም
ውሉ ሲላላ ፍቅሩ ሲወድም
ዋህዳው ሲበተን ከልቡ ሾልኮ
ምነው በኖሩ ያሰኛል እኮ ።

ስንጨካከን ጥርስ ተናክሰን
ጎራ ተቧድነን ሰርክ ተካሰን
ሜዳ ሲወጣ ነውራችን ደምቆ
ማለቀስ ነው'ንጂ ጀማሌን ናፍቆ

ኣንቱ ብትኖሩኝ ያበድረል ከማል
የነፍሴ ኪዳን በሱናሁ ቢማል
ሸክሌ ባማረ የቀልቤ ጀማል ።

ቢኖሩ እያልኩ መብሰክሰኬማ
ልቤ ሱናሁን ደርሶ ቢጠማ
ናፍቆት ኣስሮኛል ይዞ በጠና
ህያው መኾኔ ባንቱ ነውና ።

ምነው በኖሩ ዘይነል ኣለሚን
የሓረሙ ሹም ሙስጠፈል ኣሚን

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ቢኖሩ - Binoru ﷺ • አዲስ የህብረት ነሺዳ • Liqa #2 ሊቃእ መድረክ#2

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

እንዳንቱ 2 - የህብረት መን+ሺዳ - መዛሚር ሊቃ መድረክ #1 #አዲስነሺዳ | Endantu 2 #Mezamir Liqa Medrek #1

እንዳንቱ 2 - የህብረት መን+ሺዳ - መዛሚር ሊቃ መድረክ #1 #አዲስነሺዳ | Endantu 2 #Mezamir Liqa Medrek #1

Abdu Abera - Ethiopian Nasheeds Mashup Cover | የምርጥ ነሺዳዎች ﷺ ማሽአፕ ከቨር ቁ.1 አብዱ አበራ |  V.1

Abdu Abera - Ethiopian Nasheeds Mashup Cover | የምርጥ ነሺዳዎች ﷺ ማሽአፕ ከቨር ቁ.1 አብዱ አበራ | V.1

#تفسير سورة الكهف آية ٨٣ #شيخ إلياس عباس الإثيوبي الأورومي الهرري #duet #video #Shek Iliyas #viral

#تفسير سورة الكهف آية ٨٣ #شيخ إلياس عباس الإثيوبي الأورومي الهرري #duet #video #Shek Iliyas #viral

Maher Zain Full Album 2026 🎶 Top Arabic Songs 2026 🎶 أغاني ماهر زين التي يجب عليك الاستماع إليها

Maher Zain Full Album 2026 🎶 Top Arabic Songs 2026 🎶 أغاني ماهر زين التي يجب عليك الاستماع إليها

🌸 Сборник самых Красивых 🥰😍 #нашиди

🌸 Сборник самых Красивых 🥰😍 #нашиди

#አዲስ ነሺዳ ሙዓዝ ሀቢብ ከቨር ነሺዳ /የሁሉ እስትንፋስ3 MUAZ HABIB NEW COVER NESHIDA/YEHULU ESTINFAS 3 27 Feb 2025

#አዲስ ነሺዳ ሙዓዝ ሀቢብ ከቨር ነሺዳ /የሁሉ እስትንፋስ3 MUAZ HABIB NEW COVER NESHIDA/YEHULU ESTINFAS 3 27 Feb 2025

Viral SURAH YASIN By Abdullah Ahmed Shaaban | Beautiful Quran Tilawat | Only - Holy Quran

Viral SURAH YASIN By Abdullah Ahmed Shaaban | Beautiful Quran Tilawat | Only - Holy Quran

Джем – ቢኖሩ - Binoru ﷺ • አዲስ የህብረት ነሺዳ • Liqa #2 ሊቃእ መድረክ#2

Джем – ቢኖሩ - Binoru ﷺ • አዲስ የህብረት ነሺዳ • Liqa #2 ሊቃእ መድረክ#2

ጡሀ ነቢ ቁ 1 (እሰይ ነብይና) የህብረት ነሽዳ   selehadin hussen neshida

ጡሀ ነቢ ቁ 1 (እሰይ ነብይና) የህብረት ነሽዳ selehadin hussen neshida

YEHULU ESTINFAS 3 | የሁሉ እስትንፋስ

YEHULU ESTINFAS 3 | የሁሉ እስትንፋስ

የዓርሹ ባለቤት

የዓርሹ ባለቤት "الله አላህ" - አዲስ የህብረት ነሺዳ (#መዛሚር ሊቃእ #1 መድረክ | Yearshu Balebet - Mezamir Liqae #1)

Sholawat syshdu

Sholawat syshdu

Maher Zain Full Album | Rahmatun Lil'Alameen, Ramadan | Maher Zain Kumpulan Lagu Terbaik 2024

Maher Zain Full Album | Rahmatun Lil'Alameen, Ramadan | Maher Zain Kumpulan Lagu Terbaik 2024

Marhaban 2 | Guraba  | milanmedia

Marhaban 2 | Guraba | milanmedia

ንግስቴ - አዲስ የሠርግ ነሺዳ - ኢስማዒል ተክሌ | New Ethiopian Neshida Nigiste |ለጋዜጠኛ ሶፊያ ጁሀር ባሏ መድረክ ላይ የነሸደላት

ንግስቴ - አዲስ የሠርግ ነሺዳ - ኢስማዒል ተክሌ | New Ethiopian Neshida Nigiste |ለጋዜጠኛ ሶፊያ ጁሀር ባሏ መድረክ ላይ የነሸደላት

Qalbi Fil Madinah | Harris J x Maher Zain ( Lyrics )

Qalbi Fil Madinah | Harris J x Maher Zain ( Lyrics )

Viral SURAH YASIN By Abdullah Ahmed Shaaban | Beautiful Quran Tilawat | Only - Holy Quran

Viral SURAH YASIN By Abdullah Ahmed Shaaban | Beautiful Quran Tilawat | Only - Holy Quran

የማማር ጥግ || አዲስ ሱዳኒክ የህብረት ነሺዳ #ቀስዋ_2 || NEW SUDANIC NESHIDA #QESWA_2

የማማር ጥግ || አዲስ ሱዳኒክ የህብረት ነሺዳ #ቀስዋ_2 || NEW SUDANIC NESHIDA #QESWA_2

КАЖДЫЙ ДЕНЬ ЗИКРЫ | ИСТИГФАР 300 САЛАВАТ 100 ТАhЛИЛЬ 100 БАСМАЛЯ 100

КАЖДЫЙ ДЕНЬ ЗИКРЫ | ИСТИГФАР 300 САЛАВАТ 100 ТАhЛИЛЬ 100 БАСМАЛЯ 100

Islamic workout Nasheed - ultimate gym workout Nasheed

Islamic workout Nasheed - ultimate gym workout Nasheed

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]