የ አንደኛው ዓለም ጦርነት ሙሉ ታሪክ | The Entire History of WW1
Автор: ድንቅ ታሪኮች Dink Tarikoch
Загружено: 2025-11-23
Просмотров: 15171
Описание:
የሰው ልጅ በታሪኩ አይቶት የማያውቀውን እልቂት ያስተናገደበትን፣ የቴክኖሎጂ እና የጭካኔ ጥግ የታየበትን "ታላቁን ጦርነት" ከጅምሩ እስከ ፍጻሜው በአማርኛ እንተርካለን። ይህ ከ1 ሰዓት በላይ ሙሉ ታሪክ ስለ 1ኛው የዓለም ጦርነት ማወቅ ያለብዎትን ሁሉ ይዳስሳል።
ይህ ቪዲዮ የታሪክ ተማሪዎች፣ ስለ ዓለም ፖለቲካ ማወቅ የሚፈልጉ እና የዛሬው ዓለም እንዴት እንደተፈጠረ ለመረዳት ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው የተዘጋጀ ነው።
#ታሪክበአማርኛ #WorldWarI #GreatWar #History #Documentary #የአለምታሪክ #versaillesky
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: