#የእግዚአብሔር_መላክ_ሚካኤል
Автор: henock tube
Загружено: 2026-01-30
Просмотров: 68
Описание:
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ለኃያሉ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ክብር ይሁን!
ይህ ዝማሬ ንጉሥ ዳዊት የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በመተላለፍ ሕዝቡን በቆጠረ ጊዜ፣ መቅሠፍት መጥቶ ሰባ ሺህ ሰው በሞተበት ወቅት፣ ቅዱስ ሚካኤል ሰይፉን ይዞ በኢየሩሳሌም ላይ ሲቆም ዳዊት ያቀረበውን ንስሐና ተማጽኖ የሚያስታውስ መንፈሳዊ መዝሙር ነው።
ርዕስ፦ የእግዚአብሔር መላዕክ (የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር)
ዘማሪ፦ (ገ/ዮሃንስ)
🔔 አዳዲስ መንፈሳዊ ዝማሬዎችና ትምህርቶች እንዲደርሶት ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ።
ይህንን መዝሙር ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።
#ቅዱስ_ሚካኤል #የቅዱስ_ሚካኤል_መዝሙር #አዲስ_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #Mezmur #EthiopianOrthodox #StMichael #Tewahedo
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: