የሀብታም ልጅ ብቻ ሊማር ነው?|ክፍያውስ???|Addis Abeba University
Автор: UNIQUE ABEL
Загружено: 2024-09-16
Просмотров: 13855
Описание:
#Addis_Abeba_university #Ethiopian_university #payment
addis_ababa_university #አዲስ_አበባ_ዩኒቨርስቲ #studying_at_addis_abeba_university
Addis_Ababa#Addis_Ababa_University#Ethiopian_university
Hello everyone in this informative video we gona tell you some info about Addis ababa university 2017 e.c addmision and application.
https://portal.aau.edu.et)(በዝህ apply argu👈👈👈👈👈
ሰላም ክቡራን በዝህ ቪድዮ ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አዲስ ተማሪዎችን አቀባበል ሙሉ መረጃ የምንሰጣችሁ ይሆናል።
#AAU
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጾች (https://aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
• የመመዝገቢያ ቀናት ከማክሰኞ ጳጉሜ 05/ 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 08/ 2017 ዓ.ም ድረስ
• የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በዩኒቨርሲቲዉ ማህበራዊ ሚዲያ እና ድረ ገጾች ላይ ይገለጻል ።
#unique#uniqueabel#unique_ab_YouTube
#Abel#abelabrham#newinfo#canada#scholarship #scholars ,#newwcholarshio#new_scholarship
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: