Memehir Girma Wondimu Video 425 የሞት ውሳኔ በመታነቅ ትዳሬም ተበተነ ንብረቴም ወደመ ሁል ጊዜ በጆሮዬ ታንቀሽ ሙቺ ይለኛል
Автор: Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Загружено: 2022-12-20
Просмотров: 101380
Описание:
በመናፍስት ደባ ተጎድተን የመኖር ትርጉም የጠፋብን ብዙ ሰዎች አለን እግዚአብሔር ይማረን !
"በደልም እንዲበዛ ሕግ ጭምር ገባ፤ ዳሩ ግን ኃጢአት በበዛበት፥ ኃጢአት በሞት እንደ ነገሠ፥ እንዲሁ ደግሞ ጸጋ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የተነሣ በጽድቅ ምክንያት ለዘላለም ሕይወት ይነግሥ ዘንድ፥ ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ። " ሮሜ 5 ፡21 Subescribe , Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: