ኢትዮጵያ በ2020 ከየት ወዴት? - አቅራቢ ታላቁ ምሁር መስፍን ወ/ማርያም
Автор: Tamagne Show
Загружено: 2025-02-26
Просмотров: 10511
Описание:
#TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
በዚህ ፈጣን የቲክቶክ ዘመን ቁምነገር ያላቸውና ረዘም ያሉ ቪድዮዎች ብዙ ተመልካች የላቸውም።
የብሔር ፖለቲካ አድናቂና ታጋይ ከሆኑ ይሄ ቪድዮ ለአርስዎ አይሆንምና ይመለሱ ::
ነገሮችን ከፊትም ከኋላም ማየት ለሚፈልጉ
አርቆ ማሰብ ምን እንደሚመስል ለማወቅ ለሚሹ
በማይረባ ምክንያት ከሚባክነው ጊዜዎት 55 ደቂቃ ቆጥበው
ይሄን ቪድዮ ይመልከቱ
ህውሃት ስልጣን በያዘ በ12ኛው ዓመት
የ1997 ምርጫ ከመኪያሄ ዱ 2 ዓመት አስቀድሞ
ኮሎኔል ኣብይ ስልጣን ከመቆናጠጡ 15 ዓመት አስቀድሞ የተደረገ ንግግር ነው።
አዘጋጅ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሙያተኞች ማህበር
ርዕስ ኢትዮጵያ በ2020 ከየት ወዴት?
ጊዜው ጥቅምት 1996 እኢአ ወይም Novembet 2003 GC
አቅራቢ ታላቁ ምሁር መስፍን ወ/ማርያም ናቸው ::
Our social Media Links
Facebook
✓ https://bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ / tamagnemedia1
Telegram
✓ https://t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
YouTube
✓ / @tamagnebeyene
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: