ECAA ምርጫውን የሚያግደው ነገር የለም 20260220
Автор: Ethiopian Community
Загружено: 2026-02-20
Просмотров: 170
Описание:
የምስራች! የኢትዮጵያ ማኅበረ ሰብ ማኅበር በአትላንታ፣ በፌብሩአሪ 22, 2026 የሚያደርገውን የአመራር ምርጫን ለማሳገድ፣ በክስ ላይ ያሉት አካላት ያስገቡትን አቤቱታ፣ ሒደቱን ሊያስቆም የሚችል ምንም ምክንያት የለም ሲሉ፣ የዲካልብ ወረዳ ዳኛ አስታወቁ።
ምርጫው በተባለው ቀንና ሰዐት ይካሔዳል።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: